ስሟት ትገርማለች
الحق أقوى من الرجال
🔺👌ሰምተን የማናውቃቸውን ነገራቶች እየሰማን ነው ለሁለቱ የሼይኽ ሙቅቢል ተማሪዎች እና ለነሱ ለሚወግን በሙሉ .
👌========🔺=======👌
👌"ሐሰን ታጁ ደሴ ወሎ ባህል አንባ አዳራሽ ኪታቡ ተውሒድ ለሽንት ማዳረቂያ እንጂ ለዓቂዳነት የምትጠቅም ኪታብ አይደለችም " አለ ።
የሌሎቹ ንም ጥፋት ያጠፉትን እንደተናገርንባቸው ሁሉ ያንተም ሸይኽ ካጠፋ ያው ነው ። ከፈለክ እንዳክርማ ስንጥቅ ትርትር በል ፧
🔺ይሔኮ ለአህባሸ ቡድኖች ስራን ማቃለሰ በጣም ግልኲ...
🔴👉 ሙስጦፋ አል ዐደዊይ ኪታቡ ተውሂድን የሚቀራ በጥንቃቄ ይቅራ ሙስሊምን እንዳያከፍር ይላል ምክኒያቱም ሙሀመድ ኢብኑ አብዱልወሃብ ኡዝር አያይምና
🔴👉 ሙስጦፋ አል ዓደዊይ ሼይኹል ኢስላም መሀመድ ኢብኑ አብዱልወሃብ ኡዝር አይሰጥም፣ ዶዒፍ ሃዲሶችን ኪታቦቹ ላይ ይገኛሉ ብሎ በተዘዋዋሪ ሼይኹል ኢስላም ላይ ጦእን ያደርጋል ....❗️
👉 ልክ እንደዚሁ ለመናገር የሚዳዳቸው የኢርጃእ ፊክራ የተመቱ ሰዎች ላይ የተደረገ ረድ ነው
✅ ጠንከር ያለ ረድ በኢብኑ ባዝ ተማሪ በሆነው
الشيخ بدر بن علي العتيبي
👌بكلامهما هذ ماذا ربحت تجارتهما.؟
وما نفعهما هل ازدادا علما ..
ومن خدما بهذاالقول واستعطفا؟
🔴
ሼይኽ ያህያ አልሃጁሪም – ሙሀመድ አብዱልወሃብ ኢልመል ሀዲስ ላይ ያለችው እውቀት ትንሽ ናት ምክኒያቱም ኪታቦቹ ዶዒፍ ሀዲስ አላቸው ኢልመል ሀዲስ ላይ እወቀት የለውም ።
እያለ ለተናገረው መጨረሻ ላይ ከሼይኽ ፈውዛን ምርጥየሁላቸውም በድምፅ የተደገፈ ነው ። 🔺👌
https://t.me/Al_Menjeniq/1207