ዳእዋ ሰለፍያ ወረባቦ ጎሀ በሱና ኡስታዞች


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


https://t.me/daawaselafyaGoha

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


🌹🌹ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ🌹🌹

///ያ ጀግና ኡስታዜ///

ቀን ከሌት የተጋ  ሀቅን ለማስፋፋት
ሽርክን  ና ቢዳአን ለማንኮታኮት
ከቁርአን ሀድስ በመረጃ ቋት
በሀበሻ ምድር  ሸርክ በተሰራፋበት
ያጀግና ኡስታዜ ተዉሒድን ዘራበት
ስአትም አይመረጥ በ ቀንም በሌት
በረደኝም አይል በበጋ በ ክረምት
ደከመኝም አይል አቀበት ቁልቁለት
ተዉሒድን ለማንገስ ሀቅን ለማስፋፋት
ሄደ ከገጠሩም ከቶ አያግደዉም የመንገድ ርቀት
ይዟል  በመግፈፍ ላይ የሽርክን ኾረፋት
የቢድኣን አንጃዎች በደሊል መዉቃት
ሁሉም ሰዉ ተረድቷል የለህንእዉቀት
ላንተ ባይገልጡት ይዟቸዉ ምቀኝነት
በቅሬ ተሰብስበዉ  ገብተዉ ዘረኝነት
ለሙሽሪክ ጠበቃ ቆመዉ ዘበኝነት
ሙሽሪክ አይባልም አሉ ቢሰግድም ለጣኡት
2+
ወደ የት ወደ የት የምን መጠጋጋት
ሀቅ እየመጣልህ በደረቁ መፍጋት
ወይም ገብተህ ተማር አረበኛ ትምህርት
ደሊል ሲመጣልህ አተርጉም አጣመህ
ሰዉን አታሳስት ለራስህም ስተህ
ተማር አረበኛ ት/ቤት ገብተህ
• በደንብ ማሰብ ጀምር በባዶዉ አትጩህ
ሰሞታም አታቅርብ ባሕር ማዶ ሒደህ🌶

በመረጃ አዉድማ ልክህን ሳስገባህ

✍️ኡሙ ሀፍሷ ነኝ ከለገሂዳ ከልጓሞች ሰፈር

🔺

⭕➣https://t.me/Abuaetika

🔺


Репост из: الدعوة السلفية في ورئلو
ግቡ ግቡ  ግቡ ኡስታዝ ገብቷል

📖 ከሽፉ ሹቡሃት

👇
💥
https://t.me/Annehw_11?livestream


🔺👌 ሐያ ወደ ቂርአት .....❗️❗️❗️




------- 🔺🔺🔺---------


የመስጅደ-ነጃሺ ቂርአት መነሻ
👇----------👇--------------👇

"" قُلْ مَنْ يَرْزُقُكُمْ مِنَ السَّمَاءِ وَالْأَرْضِ أَمَّنْ يَمْلِكُ السَّمْعَ وَالْأَبْصَارَ وَمَنْ يُخْرِجُ الْحَيَّ مِنَ الْمَيِّتِ وَيُخْرِجُ الْمَيِّتَ مِنَ الْحَيِّ وَمَنْ يُدَبِّرُ الْأَمْرَ فَسَيَقُولُونَ اللَّهُ فَقُلْ أَفَلَا تَتَّقُونَ " ٣١ يونس



------

ቀጥታ ስርጭት
👇------👇--------👇

🔺

🔺https://t.me/AbuNamuse🔺

🔺


ስሟት ትገርማለች

الحق أقوى من الرجال


🔺👌ሰምተን የማናውቃቸውን ነገራቶች እየሰማን ነው ለሁለቱ የሼይኽ ሙቅቢል ተማሪዎች  እና ለነሱ ለሚወግን  በሙሉ .
👌========🔺=======👌

👌"ሐሰን ታጁ ደሴ ወሎ ባህል አንባ አዳራሽ ኪታቡ ተውሒድ ለሽንት ማዳረቂያ እንጂ ለዓቂዳነት የምትጠቅም ኪታብ አይደለችም
" አለ ።


የሌሎቹ ንም ጥፋት ያጠፉትን እንደተናገርንባቸው ሁሉ ያንተም ሸይኽ ካጠፋ ያው ነው ። ከፈለክ እንዳክርማ ስንጥቅ ትርትር በል ፧

🔺ይሔኮ ለአህባሸ ቡድኖች ስራን ማቃለሰ በጣም ግልኲ...


🔴👉  ሙስጦፋ አል ዐደዊይ ኪታቡ ተውሂድን የሚቀራ በጥንቃቄ ይቅራ ሙስሊምን እንዳያከፍር ይላል ምክኒያቱም  ሙሀመድ ኢብኑ አብዱልወሃብ ኡዝር አያይምና

🔴👉 ሙስጦፋ አል ዓደዊይ  ሼይኹል  ኢስላም  መሀመድ  ኢብኑ  አብዱልወሃብ  ኡዝር  አይሰጥም፣ ዶዒፍ  ሃዲሶችን  ኪታቦቹ  ላይ  ይገኛሉ ብሎ   በተዘዋዋሪ  ሼይኹል  ኢስላም  ላይ ጦእን ያደርጋል ....❗️

👉 ልክ እንደዚሁ   ለመናገር  የሚዳዳቸው  የኢርጃእ ፊክራ የተመቱ ሰዎች  ላይ የተደረገ  ረድ  ነው

✅ ጠንከር ያለ ረድ  በኢብኑ ባዝ ተማሪ በሆነው
الشيخ بدر بن علي العتيبي

👌بكلامهما هذ ماذا ربحت تجارتهما.؟
وما نفعهما هل ازدادا علما ..
ومن خدما بهذاالقول واستعطفا؟

🔴ሼይኽ ያህያ አልሃጁሪም

–  ሙሀመድ አብዱልወሃብ ኢልመል ሀዲስ ላይ ያለችው እውቀት ትንሽ ናት  ምክኒያቱም ኪታቦቹ ዶዒፍ ሀዲስ አላቸው  ኢልመል ሀዲስ ላይ እወቀት የለውም ። እያለ ለተናገረው መጨረሻ ላይ  ከሼይኽ ፈውዛን ምርጥ

የሁላቸውም በድምፅ የተደገፈ ነው ።

🔺👌https://t.me/Al_Menjeniq/1207






ብዙ  ተማርኩብሽ  ዉዷ መድረሳዬ


ለፍጡር  ማጎብደድ የሌለበት መስገድ
በንፁህ ጎዳና መቃረብ አሏህ ዘንድ
ባልተወሳሰበዉ በተዋበዉ መንገድ
ወደፊት  መጓዙ ወደፊት መራመድ
ምንኛ ደስ ይላል  መዘዉተር በተዉሂድ
                በእርሱም ሳያጋሩ……………
በጌታችን አሏህ ምንም  ሳያጋሩ
መላኢካ ነብይ አዉሊያ  ሳይጠሩ
አድስ መጤ  ነገር  ቢድአ  ሳይሰሩ
         መጠንከርን ይሻል
ሽርክ ኹራፋትን  ከምድር  ሊንዱ
ታጋይ  ጀግና መሆን ሊጎላ ተዉሂዱ
ለእዉነተኛ  አምላክ  ሊሆን  ስለት  እርዱ
ለእርሱዉ ብቻ ሊሆን  ፆምና  መስገዱ
እንደት  ያስደስታል በተዉሂድ መዝመቱ
የአንድነት ምንጭ  ነዉ ተዉሂድ ዘለበቱ
የሚያስተሳስረን ይህ  ነዉ  ተዉሂድ  ነፃነቱ

https://t.me/daawaselafyaGoha


Репост из: 👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ሰበር ዜና

ሰበር ዜና

ሰበር ዜና

ታላቁና ወደ አላህ ተጣሪ የሆነው ሸይኽ አቡ ኒብራስ አላህ ይጠብቀውና ጧት ማታ ተውሂድን ለማስተማር እየለፋ መሆኑ ይታወቃል ብርዱን ፀሀዩን ጭቃውን ዝናብ ተቋቁሞ ከአንዱ መስጅድ ወደሌላው ከከተማ እስከ ገጠር ቀበሌዎች እየተንቀሳቀሰ ተውሂድን እያስፋፋ ሽርክን እያሣደደ ነው ይሄው አሁን ደግሞ በሌሊቱ ክፍለ ጊዜ ከእንቅልፌ ተውሂድን ማስተማር ይበልጣል ብሎ የኦላይን ደርስ ከጀመረ 3ተኛ ቀኑን ይዛል የተጀምረው ኪታብ ምንድነው ካላችሁ

١ كشف الشبهات 3:00 _ 340

٢ متممة اللآجرومية 340 _ 430
ስለዚህ በዚህ ሠአት ገቡተን ሁላችንም የትምህቱ ተካፋይ መሆን ይኖርብናል ጊዜችንን በማይጠቅሙ ነገራቶች ከማሳለፍ ተቆጥበን ኪታባችንን ይዘን ከኡስታዛችን እውቀትን መጠጣት ይኖርብናል

በተጨማራ ታላቅ ብስራት የኦላይን ወንድም እህቶችን ያተኮረ የዳዕዋ ፈታዋ ፕሮግራም ተይዟለት ሊጀመር መሆኑን ስናሣውቅ በታላቅ ደስታ ነው

ቀኑ መች ነው ካላችሁ እሁድ ነዋ

ሠአቱስ እንደ ኢትዮ ሠአት አቆጣጠር ከምሽቱ 3:20 ላይ በደርስ ሠአትም ሆነ በዳዕዋ መቅረት ይቅርና ማርፈድ ያስቆጫልhttps://t.me/Annehw_11/3833


-----
🔺👌የወንድማችንን የአቡ ረያን ሙሐመድና የወንድማችን አቡ ዓብዲላህ ሰዒድ ሐይቅ ስራ ተሸክሜውም አላውቅም አልችለውምም። በቃ እሱ ይቀበላችሁ ። በነዚህ ህፃናት ታጅበው የአሏاللهህ ቃል እንድነበብ ሲሯሯጡ ስታይ እንደንብ ግምምምምም ብለው ሲቀሩ ስትሰማ ይንጠሐል ። ወደ ሪልስቴት ጎራ ብለህ እነዚህ ጨቅላዎች የሚቀሩበትን ቤት ብታይ ትደነቃለህ ። ቤት የለም የለው ሰፋ ያለ ሸራ የለው ። ምንንም የማትከላከል በትንሽ ኸልዋ መሰል ውስጥ እንደንብ ተደራርበው ሲጮሁ ሳያቸው እንባዬ ቀደመኝ ከጎኔ የነበረው ወንድሜ ሲያዋራኝ መልስ መስጠት አቃተኝ አነቀኝ ተናነቀኝ ። ያንን ሁሉ ህፃን በብርድና በዝናብ ጭብጥብጥ ብለው ስታያቸው የአህሉ ሱና ተንቀሳቃሾቹ ሳንባዎቻችን ያሳሳሉ ።
-------
🔺👌በመስጅድ አካባቢ ያአሏاللهህን ከላም ጮክ በሚል ድምፅ የሚያነበንቡ ህፃናቶች ካሉ ካየህ ይህቺ ደዕዋ በህይወት እንዳለች ተገንዘብ ፈጣሪህንም አመስግን ...... እነዚህ ህፃናቶች በዝናብ በብርድ ላይ ሆነው ጥንካሪያቸውን ብታይ ልብህ ይባባልም ደስም ይልካል ...።

-------

، "" عَنْ عُثْمَانَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : " خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ الْقُرْآنَ وَعَلَّمَهُ ". البخاري

-------

🔺👌https://t.me/AbuNamuse/5682

🔺
https://t.me/daawaselafyaGoha
🔺






💥💥💥بشارة سارة لجميع المسليمن عموما وللسلفين خصوصا 💥💥

🔊ሰበር ዜና‼
            🔊ሰበር ዜና‼
                         🔊ሰበር ዜና‼

🌷ደረሰ 🌷ደረሰ🌷ደረሰ🌷ደረሰ🌷


💎የኡሁድ ሙሃደራችን💎


👉እጅግ በጣም አስደሳች እና አጓጊ የሆነ ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም።

📮ለሁሉም ሙስሊሞች ጥሪ ተደርጎላችኋል‼

🚫አንድም ሰው ጥሪውን ደርሶት እንዲቀር ሳይሆን እንዲያረፍድ አይፈቀድለትም።

👌ምን አልባት ይህንን አጋጣሚ ድጋሚ ማግኘት ከባድ ሊሆን ይችላል‼

  📝ጥሪው ምንድን ነው?👇🏾

✍እሁድ ማለትም 28/11/2016 እጅግ በጣም ማራኪ የሆነ የሙሐደራ ፕሮግራም  ይደረጋል‼‼


🛣የት ነው የሚደረገው❓👇🏾
አድስ አበባ ከጎሮ  ወደ ፊጋ በሚውስደው መንገድ ጉሊት ከባጃጅ ማቆምያው ትንሽ ከፍ ብሎ ውደ ቀኝ ይገባሉ
     🕌 ቦታ፦ አልሒጅራ መድርሳ

🕰ስንት ሰዓት ነው የሚጀመረው?👇
                    [[[ጠዋት አራት ሰዓት ተኩል ነው።4፡30]]]

👌ያስተውሉ👇🏾
✍ፕሮግራሙ የሚጀምረው ጡዋት አራት ሰዓት ተኩል ነው። በጊዜ በመገኘት ቦታ መያዝ አለብዎት‼

🤝ኢንሻ አላህ ሁላችንም እንገኛለን‼

🔊🔊🔊🔊⭕️إعلان عاجل⭕️🔊🔊🔊

👌ለቀጥታ ስርጭት
  👇        👇         👇
🔗
https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro

🔺 🔺 🔺

🔺https://t.me/daawaselafyaGoha

🔺 🔺 🔺


Репост из: أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""
አትተሻሽ አትተሻሽ አትተሻሽ
🔺--------------☝️-------------🔺

🔺👌 ጓደኛ ምረጥ አስተውል በሽታው ለራሱ ነው እኔ ምን አገባኝ አትበል ። በሽታ ይጋባልና ። ሒዝቢይ ሙብተድዕ በሽርክ ላይ ያለ, ጫት ቃሚ "

-----
🔺👌 በሽታው ከተጋባብህ ነገሩን አካብደነው እንጂ እነዚህ ሰዎች ጃሒሎችኮ ናቸው እያልክ ትወርዳለህ .....❗️ መጨረሻ የነሱ ተከላካይ ዘበኛ ትሆናለህ ....❗️


🔺👌https://t.me/AbuNamuse/5680


Репост из: الدعوة السلفية في ورئلو
ግቡ ግቡ  ግቡ ኡስታዝ ገብቷል

📖 ከሽፉ ሹቡሃት

👇
💥
https://t.me/Annehw_11?livestream


Репост из: أبــــو أمـــة الـلـه أول
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ما حكم تكفير الشخص بعينه والقول بأنه كافر نرجو من سماحة الشيخ إجابة حول هذا السؤال؟ ابن باز






.......فلا ريب على أن من فعل ما يوجب الكفر كفر بذلك، من الرجل أو امرأة.

فمن سجد للصنم أو سب الله أو سب الرسول أو دعى الأموات و استغاث بهم ونذر لهم يعتبر كافرا بذلك، وينص على كفره لأنه تعاطى ما يوجب ذلك فيكون كافرا وعليه التوبة من الله من ذلك ويستتاب فإن تاب وإلا وجب قتله على ولي الأمر في ... المحاكم الشرعية.

🔺https://t.me/abuamete_awel

🔺https://t.me/abuamete_awel


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
https://t.me/daawaselafyaGoha


ጀግና  ሁን  አትፍራ በመንሀጅህ  ጉዳይ
ወደ ዉስጥ ዝለቅ  አትበል ከላይ ከላይ
ተዉሒድን አስተምር በነብዩ  ፋና
ጭራሽ አይሸዉድህ  የጃሂል ትወና
ካገኘኸዉ  ቦታ  ድንህን አትማር
ባጢልና ሀቁን በደንብ አድርገህ  መርምር
ለሚነግሩህ ሁሉ ማስረጃ በላቸዉ
ቃለ ፉላን ካሉህ ጭራሽ አትስማቸዉ
የአላህ ቃልና የነብዩ ሱና
የሰሀቦች መንገድ በቂነዉ በላቸዉ
https://t.me/daawaselafyaGoha





Показано 20 последних публикаций.