ጀምዒያ ከየት ወዴት


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


ጀምዒዮች ስንት ቦታ ተከፋፈሉ?
ጀምዒዮች እርስ በርስ ሲባሉ!
ጀምዒዮች አባቶቻችን ናቸው ብለው የሚሞግቷቸው ሰዎች ለስንት ተከፈሉ ከሀገር ውስጥ እስከ ውጭ!

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций










#⃣ አንዳንድ ሰዎች አላህ ትክክለኛውን ጎዳና ይምራቸውና

☞ አላህ ከአርሽ በላይነኝ ብሏል ነብዩም አላህ ከሰማያት በላይ ነው ያለችውን ባሪያ ሙእሚን ናት ብለዋል ስለዚህ አላህ ከአርሽ በላይ ነው ስትላቸው "
እነሱ ስለ አላህ ከሱ በላይ የሚያውቁ ይመስል አይደለም አላህ ያለ ቦታ ይገኛል ይሉናል አህባሾችን ይመስል
→ ይህ የጠመመ የሆነ አንጃ ዶኢፍ ሀዲስና መውዱእ የሆኑ ሀዲሶችን ይጠቀማል ሶሂህ የሆኑትንና ከስሜታቸው ጋር ያልገጠሙላቸውን ሀዲሶች ደግሞ ይጥላሉ ሀዲሱል ጃሪያን ይመስል።
⇛ አህባሾች ሆይ ለመሆኑ ግኝ የሆነ ነገር ያለ ቦታ እንደት ይኖራል እንዳውም አላህ ያለቦታ ነው ማለት አላህ የለም ማለትን ነው የሚያስይዘው!!

⇨ ለመሆኑ ጠማማው ሀረሪ የፈሰረበትን አፈሳሰር ማን ፈሰረላችሁ ከሰለፎች? ሶሀባ አላህ ያለ ቦታ ነው ብሏል?! የለም አላሉም
እንዳውም ሶሀቦች አላህ ከአርሽ በላይ ነው ብለው ነው ያለፉት
ነገር ግን እንደ ሺአዎች ሁሉ አልይ ብሏል እያላችሁ ያንኑ የተለመደውን የውሸት ሰነዳችሁን ታመጣላችሁ!!!

☞እንበልና አልይ አላህ ከቦታ በፊት ነበር እሱ አሁን በነበረበት ነው ብሏል ብንል የአልይ ንግግር ነው የአላህን ንግግር ነው የምናስቀድመው እንኳን ሳይል ይቅርና

ነብዩም አላህ ከአርሽ በላይ ነው ብለውናል

☆ አህባሾች ሆይ ለመሆኑ የነብዩን መመሪያ ነው ወይስ የሀረሪውን መመሪያ ነው የምትከተሉት?!!!

አላህስ የማንን መመሪያ ነው ተከተሉ ያለው?!!!!

وما آتاكم الرسول فخذوه وما نهاكم عنه فإنتهوا

#መልእክተኛው ይዞላችሁ የመጣውን ያዙት የከለከላችሁን ተከለረከሉ

አላህ ይህን ነው ያለን እንጂ አብዱላሂል ሀረሪን ተከተሉ አላለንም

فاليحذر الذين يخالفون عن أمره أن تصيبهم فتنة
#እነዛ ከነብዩ ጋር የሚቃረኑ ሰዎች ፊትና እንዳያገኛቸው ይጠንቀቁ። ይላል

ነብዩም እንድህ ይላሉ
.....من أطائني دخل الجنة ومن عصاني فقد أبا
#እኔን እሺ ያለ ጀነት ገባ እኔን ያመፀ በርግጥም ጀነት አልገባም ብሎ እንቢ አለ። ይላሉ ላቁ ነብይ

⇥ ታድያ መመሪያው ቅንና ትክክል የሆነው የማን ይሆን ግልፅ ነው
وخير الهدي هدي مخمد ﷺ
ከመመሪያ ሁሉ በላጩና ቅን መመሪያ የነብዩ ነው ከጥመት ሁሉ ከንቱ ሸር ማለት ደግሞ አድስ ፈጠራ ነው
وشر الأمور محدثاتها
ومن ذالك المحدث منهج الحرري في العقدة والمنهج والسلوك


https://telegram.me/abuhyider




🟪 ሸይኽ የህያ ኢብኑ አሊይ

🟦 አል_ሀጁሪይ حفظه الله
እንዲህ ይላሉ:

فقد وهبنا أنفسنا للدعوة السلفية، ولا نبغي بها بدلاً

〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔸 ነፍሶቻችንን ለደዕዋ አል_ሰለፍያ ሰጥተናል (ሽጠናል)

🟣 በእሷ (ምንንም ቅያሪ) ምትክ አንፈልግም!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
《ወሳኢል አል_ኸፍያ ሊደርቢ ደአወቱ አል_ሰለፍያ ከሚለው ሸሪጥ የተወሰደ》


ይህን ያክል ማምታታት ለምን አስፈለገ?
ሱና በማጭበርበር መርዳት ይቻላልን?
በውሸት ዲን እንረዳለን ማለትስ የአህለል ቢድዓ አቋም አልነበርን?
https://t.me/adessie








✍ ሂዝቢዮች ማለት አህባሾች ናቸው።

👌 ስልህ በምክንያት ነው።

☝️ ይህ አውራድ የተደረገው ከአህባሾች ወይም ከሱፍዮች መስጅድ እንዳይመስልህ

✍ ይልቅን የተደረገው ሂዝቢዮች ትልቁ መስጅዳችን ቢለው ከሚያስቡት

👌 ( መሀመድ ሀያት ከየሚያቀራበት) ሀራ ላይ ካለው የሂዝቢዮች መስጅድ የተደረገ አውራድ ነው

🔥 ከሂዝቢዮች መስጅድ ግማሾቹ ሱፍዮች በጎን አውራድ ይላሉ

🚫 ግሞሾቹ ደግሞ ቂርዓታቸውን ይቀራሉ

✍ ሂዝቢዮች ደግሞ ሌላ ነገሮችን ያስተካክላሉ

🙏 ታዳ ከእዚህ በላይ አንድነት ከየት ይምጣ?
እኮ ከየት ይምጣ?

👌 ደስ የሚለው ነገር ሰለፍዮችን ለመዋጋት ብቻ አንድ አለመሆናቸው ነው።

👂 ያለ ተግባር ወሬ ብቻ ቢያወሩት ምንም ትርጉም የለውም

🙏 ሁልጊዜ ጊዜ ካገኙት ጋር አንድ መሆን አይሰለቻችሁም??

https://t.me/abdu_rehim_seid/821


ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ (ረሂመሁላህ)እንዲህ ብለዋል ፦
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
"በጭቅጭቅ እና በልዩነት ርእሶች ላይ የማንንም ንግግር እንደ ማስረጃ አድርጎ ማቅረብ ለማንም የተገባ አይደለም።

✍ማስረጃ ሆኖ መቅረብ ያለበት የቁርኣንና የሐዲስ ጥቅሶች፣ ሙስሊም ሊቃውንት በአንድ ድምፅ የተስማሙበትና ያፀደቁት እንዲሁም ከነርሱ የተውጣጡ ሸሪዓዊ መረጃዎች የተደገፉ ማስረጃዎች ላይ መሆን ይገባል እንጂ በከፊል ዑለማዎች ንግግር መሆን የለበትም።

® የዑለማዎች ንግግር ሸሪዓዊ መረጃ ይፈለግላቸዋል እንጂ ንግግራቸው በራሱ ሸሪዓዊ መረጃዎች ላይ ማስረጃ ሆኖ አይቀርብም።"
📚【መጅሙዑል ፈታዋ (26)】

40 ኡለማ 50 ኡለማ ያልክ እንቧ እሪ ለምትሉ ሁሉ⁉️
https://telegram.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik


🔴☝ሰዎች በተውሂድ ላይ ያላቸው ስህተት]

ከኢስላም ሙሉ ለሙcሉ የሚያስወጡ የሽርክ ድርጊቶች

1⃣ ሙታንን እርዳታ መጠየቅ ፣ እነሱን መለመን ፣ እገዛ መጠየቅ ከኢባዳ አይነቶች አንዱን በመስራት ወደ ሙታኖች መቃረብን መፈለግ ሙሉ ለሙሉ ከእስልምና የሚያስወጣ ድርጊት ነው።

2⃣ ሙታኖችን መጠየቅ…።

3⃣ ለቀብር ለሙታን ማረድና መሳል ትልቁ አሏህ ከማይምረው ሽርክ ነው።

4⃣ ቀብርን መዞር (ጠዋፍ) ማድረግ የቀብር አፈር መጠጣት መዳን መሻርን ሌላንም ነገር ፈልጎበት በረካን ሽቶበት ካደረገው ትልቁ ሽርክ ነው።

5⃣ ይጠቅማሉ ይጎዳሉ ማለትን አስቦና አምኖ የሞቱትንም ሆነ ሊሰሙ የማይችሉ እሩቅ ያሉ ሰዎችን መጣራት ከትልቁ ሽርክ ነው።

6⃣ ነብያትንም ሆነ ሷሊህ (ደጋጎች) ላይ ከአምልኮ ስነስርአቶች ለነሱ በመስጠት ድንበር ማለፍ ይረዳሉ ይደርሳሉ ብሎ ማመን ከሽረወክ ይመደባል።

7⃣ ወልዮችን ጅኖችን ሚስጥራዊ ፍርሆትን መፍራት (አንድ ወልይ አዱርስ ሳላጬስ ስሙን ካነሳሁ ይጎዳኛል ብሎ ማሰብ ማመን) (ጅን ካላረድኩለት ደም ካላፈስኩለት ያጠቃኛል ብሎ ማሰብ) መሰል እምነቶችን ማመን ከሽርክ ይመደባል።

8⃣ ሽርክ ኩፍር ያለበትን ህርዝ አትርሺኝ የመሳሰሉ ነገሮች ከጉዳት ከአይነናስ ከሀሰድ ይጠብቃል ብሎ መጠቀም ሽርክ ነው።

9⃣ የወደፊትን አውቃለሁ የሚልን ጠንቋይን መጠየቅ አስማተኞች መተተኞች ያውቃሉ ይጠቅማሉ ይጎዳሉ ብሎ ማመን ኩፍር ነው።

🔟 ጅንን ይከላከላል ብሎ የተኩላ ቁርበት የጅብ ቁርበት መሰል ነገሮችን ቤት ላይ ማንጠልጠል ሽርክ ነው።

1⃣1⃣ የጅንን ጥቃት ፈርቶ እቤት በር ላይ (ጉበን) ላይ እርድ ማረድ…።

1⃣2⃣ ለውሀል መህፉዝ አነባለሁ ወይ እንትና ያነበል የሩቅን መስጢር አውቃለሁ ይታየኛል ማለት ሽርክ ነው።

1⃣3⃣ የሽርክ ግጥም መንዙማ እንጉርጉሮ በመባል የሚጠሩትን መስማትና የተባለውን መውደድ።

የሙሀመድ አወል መንዙማ ይመስል፦

#ያበሩ_ሙዛባት_የማይደፈር
#አቤት_ይታይልኝ_ምነው_የኔም_ዱር

#ዙሩልኝ_ጌቶቼ_በአውን_በነስር
#ከጃችሁ ከጅዬ ቁሜያለሁ እበር

#በናንተ_የሸሸ_መነዜም_አያፍር
#ሀጃዬን_አውጡልኝ_በዟሂር_በሲር

……
መጂት ሀጂ ቡሽራ የራቀው ገበር
አገላባጭ ነበር የቀዷ ደብተር
ለውኸል መህፉዝ አይቶ ነበር ሲናገር


1⃣4⃣ አሏህ በየቦታው ይገኛል ሁሉም ሰው ላይ ይሰፍራል ወይ አሏህ ወልዮች ላይ ይሰፍራል እነዚህና መሰል ነገሮች ያከፍራሉ አሏህ ይጠብቀን!!!

📜 አልሚንዟር— ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን ገፅ – 11–16

http://TELEGRAM.ME/SSELEFY/070


መንሀጅ አስሰለፍ ምንድነው?
ቁጥር ሁለት

بسم الله الرحمن الرحيم

⭕መንሀጅ አስሰለፍ [የሰለፍያ] መንገድ ማለት ምን ማለት ነው?

⁉በመንሀጅ አስሰለፍ ላይ ሰዎች ሚያወሯቸው እና ነው ብለው ሚጠረጥሯቸው ነገሮች ምን ያክል እውነታ አላቸው???‼

👉 መንሀጅ ሰለፍ; — ማለት በአጭሩ ዲናችንን ደጋግ ቀደምቶቻችን ከነብዩ صلى الله عليه وسلم ጀምሮ ሶሀባዎች ታቢእዮች እንዲሁም ታቢእይ ታቢእዮች በያዙት መንገድ ይዞ መጓዝ እንዲሁም ቁርአን እና ሀዲስን እነርሱ በተረጎሙት እና በተረዱት መልኩ መተርጎም እና መረዳት ማለት ነው ።

👉 ይህም መንገድ በቀን ቢያንስ አስራ ሰባት ጊዜ الله ን እንድንለምነው ያዘዘን እና በየሰላታችን ቀርተን የምንለምነው የሆነ መንገድ ነው በሱረቱል ፋቲሀ ማለት ነው!! [ اهدنا الصراط المستقيم ] ቀጥ ያለው የሆነውን መንገድ ምራን እሱም ይህን መንገድ الله ሲገልፀው [ صِرَاطَ الَّذِينَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ ] እነዚያ ፀጋህን የዋልክላቸው የሆኑ ሰዎችን መንገድ ምራን ብለን እንጠይቀዋለን በአምስት ወቅት ሰላት ።

👉 ነገር ግን ይህ ምራን ብለን እየጠየቅነው ያለው መንገድ የትኛው መንገድ ነው? ፀጋው የዋለላቸው ሰዎችስ የትኞቹ ናቸው የሚለው ግን ብዙዎቻችን የተደበቀብን እሱ ነው ነገር ግን እነሱ ማለት በሌላው የቁርአን አንቀፅ ሲገልፃቸው እንዲህ ይለናል  ( ومن يطع الله والرسول فأولئك مع الذين أنعم الله عليهم من النبيين والصديقين والشهداء والصالحين وحسن أولئك رفيقا }. በዚህም የቁርአን አያ الله ን እና መልእክተኛውን የታዘዘ የሆነ ሰው እነሱ ከነዚያ ፀጋው ከዋለላቸው ሰዎች ይሆናሉ ከነብያቶች ከእውነተኞች ከሰማእታቶች [ በالله መንገድ ነፍሳቸውን የሰጡ] ከደጋግ ሰዎች ጋር ይሆናሉ እነርሱም መጎራበትም ምንኛ ያማረ ነው ።

👉 ስለዚህ መንሀጅ ሰለፍ ማለት ይህን ቀጥተኛውን መንገድ መከተል ማለት ነው እንጂ ሰዎች እንደሚሉት ሌላ አላማ አደለም!!

👉 ሰዎች መንሀጅ አስሰለፍ ላይ ሚናገሯቸው ነገራቶች ምን ያክል እውነት አላቸው??

❌ 1 ሰለፍዮች ማለት አጥባቂዎች ናቸው
❌ 2 ሰለፍዮች ዱአ አያደርጉም ዱአ አይወዱም
❌ 3 ሰለፍዮች በነብያችን صلى الله عليه وسلم ላይ ሰላዋት አያወርዱም
❌ 4 ሰለፍዮች ሙስሊምን በሰላምታም አይቀድሙም ሰላምታም አይመልሱም

የእነዚህ የአራቱን ምላሽ ባለፈው በሰፊው እንዳየነው የሚታወስ ነው የፈለገ ሰው ወደ ኋላ ተመልሶ ማየት ይችላል👆👆👆👆

❌5 ሰለፍዮች ዳእዋ ማድረግን ይቃወማሉ

👉 በዚህም መልሳችን [سُبْحَانَكَ هَٰذَا بُهْتَانٌ عَظِيمٌ] 
ጥራት ይገባህ ይህ ትልቅ የሆነ ቅጥፈት ነው

ዳእዋ ማድረግ የነቢያቶች መንገድ ነው!
ዳእዋ ማድረግ እያንዳንዱ ነብያቶችን በሚከተል በሆነ ሙስሊም በሚችለው ያክል ግዴታው ነው!
ዳእዋ ማድረግ ከኢልም መስራት አንዱ ነው!
ዳእዋ ማድረግ ወደ الله መቃረቢያ ከሆኑ ኢባዳዎች አንዱ ነው!

ስለዚህ እንዴት ተብሎ ነው ሰለፍዮች ዳእዋን የሚቃወሙት? የትኛው ሙስሊም ነው ይህን አምኖ ሚቀበለው? የ الله መልእክተኛ የተቀዘዙበት የሆነው እና ትእዛዙ ኡማቸውንም ያካተተ የሆነው ነገር እንዴት ነው እሳቸውን በመከተል መጀመሪያ ደረጃ ላይ ያሉት ሰለፍዮች ሚቃወሙት?

በዚህም ሲያዝ الله እንዲህ ይላል
قُلْ هذِهِ سَبِيلِي أَدْعُوا إِلَى اللَّهِ عَلى بَصِيرَةٍ أَنَا وَمَنِ اتَّبَعَنِي وَسُبْحانَ اللَّهِ وَما أَنَا مِنَ الْمُشْرِكِينَ (108)

« በል ይህቺም መንገዴ ነች ወደ الله ም በእውቀት ላይ ሆኜ እጣራለሁኝ እንዲሁም እኔንም የተከተሉት [በዚሁ ላይ ሆነው ይጣራሉ] ለ الله ጥራት ይገባው እኔ ከአጋሪያን አደለሁም »

እሺ የትኛውም አእምሮ ያለው ሰው የመልእክተኛውን መንገድ ሚከተሉ ሰዎች ሁነው ይህን መንገድ ይቃወማሉ ብሎ ሊቀበል አይችልም

ነገር ግን ዳእዋ የሚባለው ነገር የተብሊጎችን አካሄድ ከሆነ በርግጥም ሰለፍዮች ይቃወሙታል ለእነዚህ ምክንያቶች
# ተብሊጎች ዳእዋ ሚያደርጉት ያለ አንዳች ዲናዊ እውቀት ነው

# ተብሊጎች ዳእዋ ሚያደርጉበት አካሄድ የመልእክተኛውን ሱና የተከተለ አደለም እነሱም በመልእክተኛው ሱና የታነፁ ለመሆን ይቅርና በተቃራኒ ናቸው

# ተብሊጎች ዳእዋ የሚያደርጉት የሆነው መልእክተኛው ሚዋጓቸው የነበሩት ሙሽሪኮች እንኳ ያረጋገጡት የሆነው ነገር ነው

# ተብሊጎች ለዳእዋ ብለው ያስቀመጧቸው አካሄዶች አደቦች እና የቀናት ገደብ ሁኔታ መልእክተኛው የሄዱበት ሳይሆን ኢሊያስ መውላና የተባለው መስራቻቸው በህልሙ አይቻለሁ ብሎ ያስቀመጠላቸውን ነው

# ተብሊጎች ማለት አህለል ሱና ወይም ሱናን አጥብቀው ሚይዙ ሰዎችን እና ቢድአን ሚቃወሙ ሰዎችን ቀንደኛ ጠላት አድርገው የሚይዙ ጠማማ እና ጃሂል የሆኑ ፊርቃዎች ናቸው

እና ሰለፍዮች እኮ ሚቃወሙት ዳእዋ ማድረግን ሳይሆን የዳእዋ አደራረግ አካሄዳቸው ትክክለኛ መንገድን የገጠመ ባለመሆኑ ነው ዳእዋ አደራረግ እና አካሄድ ደግሞ ተውቂፊያ [በመረጃ የተደገፈ] ብቻ ነውና! ይሰመርበት

❌6 ሰለፍዮች የ الله ወሊዮችን አያከብሩም {አይወዱም}

👉 በዚህም መልሳችን [سُبْحَانَكَ هَٰذَا بُهْتَانٌ عَظِيمٌ] 
ጥራት ይገባህ ይህ ትልቅ የሆነ ቅጥፈት ነው

👌 የ الله ን ወዳጅ መጥላት የሙናፊቆች ባህሪይ ነው
👌 የ الله ን ወዳጅ ጠላት አድርጎ መያዝ ከ الله ጋር ጦርነትን መክፈት ነው
👌 የ الله ን ወዳጅ ጠላት አድርጎ መያዝ የካፊሮች እና የሙሽሪኮች አካሄድ ነው

⁉ እሺ የትኛው ሰው ነው የመልእክተኛውን መንገድ የተከተሉ የሆኑት ሰለፍዮች የ الله ን ወሊዮች ይጠላሉ ወይም አያከብሩም ሲባል ሚቀበለው????

عن أبي هريرة رضي الله عنه قال : قال رسول الله - صلى الله عليه وسلم - : إن الله قال ( من عادى لي وليا فقد آذنته بالحرب ، وما تقرب إلي عبدي بشيء أحب إلي مما افترضت عليه ، وما يزال عبدي يتقرب إلي بالنوافل حتى أحبه ، فإذا أحببته كنت سمعه الذي يسمع به ، وبصره الذي يبصر به ، ويده التي يبطش بها ، ورجله التي يمشي بها ، وإن سألني لأعطينه ، ولئن استعاذني لأعيذنه ) رواه البخاري .

የ الله መልእክተኛ በዚህ ሀዲስ እንደሚነግሩን الله በሀዲስ አልቁድስ እንዲህ ብሎአል ««የእኔን ወዳጅ ጠላት አድርጎ የያዘ የሆነ ሰው በርግጥም ከእኔ ጋር ጦርነት መክፈቱን አሳውቄዋለሁ»»

⁉ እና እውነትም ሰለፍዮች ይህንን እያወቁ በርግጥም የ الله ወሊዮችን ይጠላሉን??

ይህ ከእውነት የራቀ ትልቅ ውሸት ነው ሰለፍዮች የ الله ወዳጆች ናቸው መልእክተኛውን በአንደኛ ደረጃ ሚከተሉ በመሆናቸው ማለት ነው! ለዚህም الله በቁርአኑ እንዲህ ይለናል

قُلْ إِن كُنتُمْ تُحِبُّونَ اللَّهَ فَاتَّبِعُونِي يُحْبِبْكُمُ اللَّهُ وَيَغْفِرْ لَكُمْ ذُنُوبَكُمْ ۗ وَاللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ (31)http://t.me/Ahamyetumenha


🔴 ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት🔴

🕰 ፈትዋ ቁጥር : 317

📮 #ጥያቄ↶

⭕️ ለገና በዓል እንኳን አደረሳችሁ ማለት እንዴት ይታያል⁉️ ፣ ግብዣ ቢጋበዝና ስጦታ ቢሰጥ ወይም ቢቀበል ይችላል⁉️

✅ #መልስ↶

☑️ ለኩፍር በዓላት መልካም መመኘት(እንካን አደረሳችሁ ማለት)እና መሳተፍ የዘመናችን ፈቂህ ሸይኽ ሷሊህ #አል-ዑሠይሚን (ረሂመሁላህ) አንድ ሰው በነዚህ በዓላት ላይ እንዲገኝ #ግብዣ ቢቀርብለት ሊቀበል #አይገባም ይላሉ። አያይዘውም አንድ ሰው በነሱ በዓል ላይ መመሳሰሉ ወይም #ስጦታ መቀባበሉ አሊያም ምግብና ጣፋጮችን #መስጠቱ የተከለከለ ነው ይላሉ።
.
✅እውቁ ዓሊም ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ #ተይሚያ (ረሂመሁላህ) ... ካፊሮችን በነዚህ ክብረ በዓላት #መመሳሰል በእነርሱ የውሸት እምነትና ስራ ሰውየው መማረኩን #ያሳያል። ይህ ደግሞ ካፊሮች ደካማውን እንዲያሸማቅቁ እና እንዲያጠሙ ተስፋ ይሰጣቸዋል ይላሉ።
.
✅ ሸይኽ #ዑሠይሚንም (ረሂመሁላህ) ... ምንም እንኳ ሰውየው ይህን የሚያደርገው ካለው ለስላሳ ባህሪ ወይም አይናፋርነት ወይም ጓደኝነት የመነጨ ቢሆንም ከወንጀለኝነት #አይድንም ይላሉ። እንዳውም ነገርየው እስከ #ኒፋቅ እንደሚሄድ እና ከሀድያን በሀይማኖታቸው ኩራት እንዲሰማቸው እንደሚያደርግ ይገልፃሉ።
.
✅ በተጨማሪም በዓላቱ ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ #ዘፈንና ጭፈራ፣ የሴቶች #መገላለጥ፣ የወንድና ሴት #መቀላቀል (እንዳውም ለብልግና መፈላለግ) ይኖራል:: እንዲሁም በዓላቱ አስካሪ #መጠጥ ስለሚኖርባቸው በዚህ #የሚሳተፉ ሙስሊሞች እነኝህን ፀያፍና ከባባድ #ሐራም ተግባራት እንዲፈፅሙ ሰበብ #ሆኗል።
.
✅ ይህም ጥቂት ለማይባሉ ሙስሊሞች ከዲናቸው #መራቅ፣ ወንጀል ውስጥ #መዘፈቅ፣ በቢድዓ #መሸወድ እና ከሀድያንን መከተል ብሎም ኩፍር ውስጥ #መግባት ምክንያት ሁኗል።
.ይህም ሊበቃ ይገባል‼️

•┈┈•◈◉❒✒❒◉◈•┈┈•

🗂 #ምንጭ↶

📘መጅሙዑል ፈታዊ ፣ ለኢብኑ ተይሚያ ፣ 2/488 ፣ 📕 መጀሙዑል ፈታዊ ፣ ለኢብኑ ዑሰይሚን ፣ 3/369

◈•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•◈

https://t.me/ASELEFY/1883


♦#ከሸይል_አቡአብዱረህማን_ኸሊልል_አልሃማዲ ሀፊዘሁሏህ የድምፅ ፋይል የተቀነጨበ ጥያቄና መልሱ👇👇👇👇👇👇👇👇

"ኢስላም ሴቶችን ይበድላል።" ለሚሉ ምዕራባዊያኖች(ኩፈሮች)በሙሉ በኢስላምና በሙስሊሞች ላይ ለሚያነሱት ለሆነው ጥያቄ መልስ
#ጥያቄ:-"ኢስላም ለወንዶች እስከ 4 እንዲያገቡ ይፈቅዳል።ሴቶችስ ለምን አራት እንዲያገቡ አይፈቀድላቸውም⁉
#መልስ:-👇👇👇👇👇👇
1⃣ ወንድ ሴት ልጅ ልክ እንደዎንድ ሆና የአራት ወንዶችን ወጪ መሸፈን ስለማትችል።
2⃣ ሴት ልጅ የወር አበባ በምታይበትና የወሊድ ደም ላይ በምትሆንበት ጊዜ ግንኙነት ማድረግ ስለማይቻል ወንዱ የዛን ግዜ ስሜቱን ሀላል በሆነ መልኩ ከሁለተኛዋ ሚስቱ ጋር(እንዲፈጸም) እንዲያረካ ሲባል ነው።
3⃣ሴት ልጅ ሀምሳ አመት ከሞላት በሓላ የዘር ስሜት ማምረት ስለማትችል ወንድ ደግሞ ከ100-120 ድረስ መውለድ ስለሚችል ለዚህ ሲባል ተጨማሪ ለማግባት ይገደዳል።
4⃣ ወንድ ከአራቱም ቢያንስ በ1 በአመት 4 ልጆችን መውለድ ይችላል። ሴት ግን ከአንድ በላይ የመውለድ እድሏ ቀላል ስለሆነ ነው።ልጆችን(ዘርን)ማብዛት ደግሞ በኢስላም የሚበረታታ ና የታዘዝንበት ነገር ነው።
5⃣ አንድ ልጅ የሚጠራው በእናቱ ስም ሳይሆን በአባቱ ስም ነው።ስለዚህ አንድነት ሴት አራት ወንዶችን አገባች ማለት ልጁ በማኛው ወንድ ሊጠራ ነው?!
6⃣አብዛሀኛውን ግዜ ወንዶች በሴቶች እንጅ ሴቶች በወንዶች የመፈተን እድላቸው ቀላል ስለሆነ።
7⃣ የሴቶች ቁጥር ከወንዶች ሲነፃፀር በብዙ እጥፍ ሲለሚበልጥ።

➡በተረፈ በሊንኩ ገብታችሁ ሙሉ ማብራሪያውን ማዳመጥ ትችላላችሁ።
https://www.facebook.com/100037618214510/posts/410933693503901/


https://t.me/ASELEFY/1885







Показано 20 последних публикаций.

137

подписчиков
Статистика канала