ለስለስ ያለች የሌባ መቅጫ
👌=======🔺======👌
ሐዚምዮች አሉን በውሸት በደባ
እነቆርጦ ቀጥል እነደሊል አልባ
የአህባሽ ጠበቆች የሱና ገለባ
አጥንት ቆጣሪ ዘረኛ ገብጋባ
የጀማል አሽከሮች ልባቸው የባባ
አዳድስ ሙሪዶች የነ ከማል ሳንባ
ውሸታም ምርኮኞች የፊትና ሰለባ
ምንም ብትንጫጫ እንደምጣድ ተልባ
እንወቅጥሐለን ግራ እስክትጋባ
"" وَإِنْ عُدْتُمْ عُدْنَا ...""
-----
👌 እየቆረጡ እንደመረጃ የሚልኩት የፌክ የገበያ ምርት መልስ ተስጦበታል ። ድንበር ስታልፍ አንለቅህም እንዳታስበው ....❗️
=====
👌 ሸይኹ ሐሩሪያዎች ቁጥብዮች ከማለት ውጭ ምን ይለናል ... መጁሳዎች ማለት ነው የቀረው እኛን ይሔንን ሁሉ ተናግሮ ይሔንን ዓሊም አክብረው አለኝ ..ክክክክ የሚገርመው ንግግሩ ከባድ ነው ግን አልተናገርነውም ። ከዚህ በኋላ ከالله ውጭ የምንፈራው አንድም ነገር የለም ከዚህ በላይ የሚሉት ስለሌላቸው . . . . ።
----------🔺--------
👇 የተቆረጠው ድምፅ 👇
https://t.me/Al_Menjeniq/624👇ሙሉው ሳይቆረጥ👇
https://t.me/Al_Menjeniq/623----
👇የመልስ ሊንክ ነው👇
🔺👌
https://t.me/Al_Menjeniq/627🔺====👇======👇=====🔺
👌بأخينا أبي نبراس كان الله له
-------
🔺👌
https://t.me/Al_Menjeniq