Ethio flame tutorial class


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


ይህ ቻናል ለኢትዮጵያ ተማሪዎች የተከፈተ ድንቅ ቻናል ነው።
❤ትክክለኛ ትምህርታዊ መረጃዎችን ለተማሪዎች ያደርሳል
❤በየትኛውም ደረጃ ላይ ለሚገኙ ተማሪዎች ተምህርታዊ ፋይሎችን በተማሪዎች ጥያቄ መሠረት ያደርሳል።
you tube channel =https://youtube.com/@ethioflametutorial

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri




#WolloUniversity
#ጥሪው_ተራዝሟል‼️


ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለመደበኛ ተማሪዎቹ የ2016 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባን ማሳወቁ ይታወሳል። ሆኖም ግን ከዩንቨርሲቲው ዛሬ ባገኘነው መረጃ መሰረት ለመደበኛ ተማሪዎች ተደርጎ የነበረው ጥሪ #ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን ሰምተናል።

⭕️አማራ ክልል ላይ የኢንተርኔት አገልግሎት በመቋረጡ ይህን መረጃ ለዩንቨርሲቲው ተማሪዎች በተለይም አማራ ክልል ላይ ለሚገኙ የወሎ ዩንቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በስልክ በመደወል ታሳውቋቸው ዘንድ የወሎ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት ጠይቋል።


Fana Education™ dan repost
4 ዓመት kg 1 .pdf
11.9Mb
6 ዓመት kg 3.pdf
18.9Mb
5 ዓመት kg 2 .pdf
27.7Mb
የኬጅ  የአዲሱ ስርአተ ትምህርት መጽሀፍ

✅ለኬጅ 1 ተማሪዎች (ለጀማሪ)


#EAES

በትግራይ ክልል በ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የነበሩ ተማሪዎች ፈተና በወሩ መጨረሻ ይሰጣል።

በክልሉ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ምዝገባ ከመስከረም 08 እስከ 12/2016 ዓ.ም ድረስ እንደሚከናውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

የመልቀቂያ ፈተናውን በሦስት ዙር ለመስጠት መታቀዱንና የመጀመሪያው ዙር ፈተና ከመስከረም 29 እሰከ ጥቅምት 2/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ የአገልግሎቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ይልቃል ወንድሜነህ ተናግረዋል፡፡

በክልሉ የሚሰጠውን ፈተና አስመልክቶ አገልግሎቱ ከፌደራል ፖሊስ ኃላፊዎች እና ከክልሉ የፈተና አስፈጻሚዎች ጋር ምክክር አድርጓል።


"የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እኔን አምባገነን ይለኛል።አሜሪካም እኔን አምባገነን ትለኛለች።የአውሮፓ ህብረትም እኔን አምባገነን ይለኛል።እነሱ ኢራቅን ከመውረራቸው በፊትም ይሄን ሲሉኝ ነበር።

ነገር ግን እግራቸው የኢራቅን መሬት እንደረገጠ መጀመሪያ የተቆጣጠሩት የወርቅና የነዳጅ ማምረቻችንን ነበር።በእርግጠኝነት የምነግራችው በሊቢያም ሆነ በቀሪው አለም ማድረግ የሚፈልጉት ይሄን ብቻ ነው።

በእኔ ዘመን የተራበ፣የተጠማ፣መድሀኒት መግዣ አጥቶ የሞተ፣ልጁን ከፍሎ የሚያስተምር፣መኪናና የእርሻ ቦታ፣እንዲሁም የግል ቤት የሌለው ሊቢያዊ የለም።ይሄ አምባገነንነት ከሆነ አዎ እኔ ጋዳፊ የእውነት አምባገነን ነኝ!"

         የቀድሞ የሊቢያ ፕሬዚዳንት
             
#ሙሀመድ_ጋዳፊ

❤️መልካም ቀን ተመኘሁ🙏

@ethioflame


#AAU

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ወደ ሙሉ ራስገዝ ተቋም ለማሸጋገር የሚያስችሉ 12 ሰነዶች እየተዘጋጁ እንደሚገኙ ተገለጸ፡፡

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ ራስ ገዝ እንዲሆን በአዋጅ የተፈቀደ መሆኑ ይታወቃል፡፡

ተቋሙ ሙሉ በሙሉ ራስገዝ ለማድረግ 12 የተለያዩ መመሪያዎች እየተዘጋጁ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው የአስተዳደርና ተማሪዎች አገልግሎት ምክትል ፕሬዝዳንት አብዱረዛቅ መሃመድ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡

በሌላ ዜና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) እና የዩኒቨርሲቲው ምክትል ፕሬዝዳንቶች የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን እንዲሁም ቢሾፍቱ የሚገኘውን የእንስሳት ህክምና ኮሌጅ ጎብኝተዋል፤ ከኃላፊዎቹም ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡


የኔቢጤ:- ወገኖቼ ራበኝ😞

ልጁ:- መጠጥ ልጋብዝህ?🤔

መጠጥ የኔቢጤ:- አይ አልጠጣም

ልጁ:-- እሺ በርጫ 🌿ቤት ወስጄ ላስቅምህ

የኔቢጤ:- ጫት አልቅምም

ልጁ:-- የማውቃት አሪፍ ልጅ አለች ላመቻችህ

የኔቢጤ:- ሚስት አለችኝ በ ትዳሬ ላይ አልማግጥም😕

ልጁ:- በቃ ምግብ እሰጥሀለው ግን እቤቴ ሄደን ከ ባለቤቴ ጋራ አስተዋውቅሀለው

የኔቢጤ:- ለምን?

ልጁ:- የማይጠጣ የማይቅም ለትዳሩ ታማኝ የሆነ ሰው መጨረሻው ምን እንደሆነ ሚስቴ ማየት አለባት:: 🤷‍♂

😁😁😂

እእእእ ውሸቴን ነው ። ደግሞ .....


የOromia መፅሀፍትን ስላስቀመጥን file ውስጥ በመግባት ማግኘት ትችላላችሁ ።






















Oromia Education Bureau dan repost
Grade 6 TB.pdf
8.9Mb
Kitaaba Afaan Oromoo Kutaa 6ffaa


Oromia Education Bureau dan repost
Grade 4 TB.pdf
152.6Mb
Kitaaba Afaan Oromoo Kutaa 4ffaa

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

9 677

obunachilar
Kanal statistikasi