Ethiopian Legal insight


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


This is a legal software for all legal practitioners

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


ELi (Ethiopian Legal insight) is a cloud-based web application that is at the forefront of revolutionizing the legal industry in Ethiopia through innovative technology.
Our mission is to transform the practice of law for the better. We believe that through the use of technology, we can make legal services more accessible, efficient, and effective. We are committed to providing attorneys with the tools they need to succeed in an increasingly competitive landscape.
Subscribe and join our social medias for more info and update
#share #lawyer #legalsupport #legaladvice
#ethiopianlaw #legalcounsel #legalhelp
#ህግ #የህግምክር #የኢትዮጵያ
#ethiopianlegalinsight
www.ethiopianlegalinsight.com
https://t.me/Ethiopianlegalinsight


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


የፌስቡክ ፔጃችንን ይከተሉ
ስለ ኢትዮጲያን ሌጋል ኢንሳይት እንዲሁም ወቅታዊ የሆኑ የህግ መረጃዎችን ያግኙ


Ethiopian Legal insight dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


Ethiopian Legal Insight
https://ethiopianlegalinsight.com/


Ethiopian Legal Insight
https://ethiopianlegalinsight.com/


A new legal software homepage




ባለአንድ አባል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር አንድአንድ ባህሪያት

በአዲሱ የንግድ ህግ አንቀፅ 174 መሠረት ሰባት ዓይነት የንግድ ማህበራት ያሉ ሲሆን እነዚህም 1) የኃብረት ሽርክና ማህበር 2) ሁለት ዓይነት ኃላፊነት ያለበት የሽርክና ማህበር 3) ኃላፊነቱ የተወሰነ ሽርክና ማህበር 4) የእሽሙር ማህበር 5) የአክሲዩን ማህበር 6) ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር 7) ባለአንድ ሰው አባል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ናቸው፡፡ እንደ አዲስ ከተካተቱት ሁለት ሲሆኑ እነሱም ኃላፊነቱ የተወሰነ ሽርክና ማህበር እና ባለአንድ ሰው አባል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ናቸው፡፡ባለአንድ አባል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ማለት አንድ ሰው በግሉ በሚሰጠው መግለጫ መሠረት የተቋቋመ የንግድ ማህበር ነው፡፡ማህበሩ ከአባላት የተለየ እና የተነጠለ የራሱ የህግ ሰውነት ያለው ነው፡፡ይህን ማህበር ለማቋቋም የሚያስፈልገው አነስተኛ ካፒታል መጠን ብር 15.000(አስራ አምስት ሺ ብር) ነው፡፡ባለአንድ አባል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የሚመሰረተው አባሉ በሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ፅ/ቤት በመቅረብ በሚሰጠው መግለጫ ነው፡፡ይህ መግለጫ መመስረቻ ፅሁፍን የተካ ነው፡፡አንድ ባለአንድ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ሌላ ባለአንድ አባል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ሊያቋቁም አይችልም ይህን ተከላልፎ የተቋቋመ ማህበር ያገባኛል በሚል ሰው ጠያቂነት ሊፈርስ እንዲሁም በምስረታው ምክንያት እና በኃላ ለ3ኛ ወገኖች ላይ ለሚደርሰው ጉዳት አባሉና ማህበሩ በአንድነትና በተናጥል ኃላፊ ይሆናሉ፡፡አንድ ግለሰብ ነጋዴ ወደ ባለአንድ አባል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር መለወጥ የሚችል ሲሆን ግለሰቡ ማህበሩን ከመመስረቱ በፊት ለገባበት ዕዳ ሁሉ ከማህበሩ ጋር በአንድነትና በተናጥል ኃላፊ ይሆናል፡፡

#share #lawyer #legalsupport #legaladvice
#ethiopianlaw #legalcounsel #legalhelp
#ህግ #የህግ ምክር #የኢትዮጵያ
#ethiopianlegalinsight
www.ethiopianlegalinsight.com
https://t.me/Ethiopianlegalinsight


ባለአንድ አባል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር አንድአንድ ባህሪያት


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


የሟች ውንድምና እህት መቼ ነው ወራሽ ሊሆኑ የሚችሉት?
በኢትዮጵያ የውርስ ህግ ላይ የወራሾችን ቅደም ተከተል ሲደነግግ እና የሟች ወራሾች እነማን ናቸው ሲያስቀምጥ የሟችን እህት ወይም ወንድም የመውረስ መብትና ደረጃን በተዘዋዋሪ እንጂ በግልፅ አልደነገገም፡፡በኢትዮጵያ የውርስ ህግ ላይ የሟች ወንድም ወይም እህት ወራሽ ለመሆናቸው በፍ/ህ/ቁ 844(2) ላይ ከአባት ከእናት አስቀድሞ የሞተ ቢኖር የሱን ፈንታ ልጆቹ ወይም ሌሎች ወደ ታች የሚቆጠሩ ተወላጆቹ በሱ ተተክተው ይወርሳሉ ሲል የደነገገ ሲሆን የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎትም በቅፅ 10 በሰ/መ/ቁ 45587 ላይ የሟቹ የመጀመሪያ ደረጃ ወራሽ የሟች ልጆች እንደሆኑ በፍ/ህ/ቁ 842 ስር በግልፅ ያስቀመጠ ሲሆን የሟች የመጀመሪያ ደረጃ ወራሽ ከሌለ የሟች ንብረት ወደ ሁለተኛ ደረጃ ዘመዶች እንደሚተላለፍ እነዚህ ሁለተኛ ደረጃ ዘመዶች የሚባሉትም የሟች እናትና አባት መሆናቸውን የሟች አባትና እናት ሟችን ቀድሞ ከሞቱ የእነርሱ ተወላጆች ማለትም የሟች ወንድምና እህት እናትና አባቱን በመተካት በሟች ውርስ እንደሚካፈሉ የፍ/ህ/ቁ 843 እና 844 ድንጋጌዎች ይዘት የሚያሳይ ጉዳይ ነው ሲል ትርጉም ሰጥቶበታል፡፡በመሆኑም በኢትዮጵያ ህግ የሟች ወንድም ወይም እህት ሟች ወንድማቸውን ሊወርሱ የሚችሉት አባት ወይም እናቱን ሲሞቱ በመተካት እንጂ በቀጥታ አለመሆኑን መገንዘብ ይቻላል፡፡

#share  #lawyer #legalsupport #legaladvice
#ethiopianlaw #legalcounsel #legalhelp
#ህግ #የህግ ምክር  #የኢትዮጵያ
#ethiopianlegalinsight
www.ethiopianlegalinsight.com
https://t.me/Ethiopianlegalinsight




Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


#share #lawyer #legalsupport #legaladvice
#ethiopianlaw #legalcounsel #legalhelp
#ህግ #የህግ ምክር #የኢትዮጵያ
#ethiopianlegalinsight
www.ethiopianlegalinsight.com
https://t.me/Ethiopianlegalinsight


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


አካለመጠን ያላደረሰ ልጅ ምን ምን ሊያከናውን ይችላል?
በኢትዮጵያ የፍትሐብሔር ህግ አንቀፅ 198 መሰረት አካለ መጠን ያልደረሰ ማለት በሁለቱም ፆታ(ወንድ ወይም ሴት) እድሜው ገና 18 ዓመት ያልሞላው ሰው ነው በማለት የደነገገ ሲሆን በተመሳሳይ የህፃናት መብቶች ስምምነት ህፃናትን በሚመለከት ሕግ አካለ መጠን የመድረሻው እድሜ ከዚህ ያነሰ ካልሆነ በቀር በዚህ ስምምነት ‹‹ህፃን›› ማለት ዕድሜው ከ18 ዓመት በታች የሆነ ማንኛውም ሰው ነው ይለዋል(የሕፃናት ስምምነት አንቀፅ1)፡፡በመሆኑም ይህን የህፃንነት ትርጓሜ በመያዝ አንድ አካለመጠን ያልደረሰ ሰው ምን ዓይነት ህጋዊያን ተግባራትን(judicial act) ለመፈፀም ይችላል የሚለውን ስናይ፡፡የተለያዩ ሀገራት የተለያየ አስራር የሚከለቱ ሲሆን አንዳንድ ሀገሮች በአንዳንድ ሀገሮች አካለመጠን እስኪደርስ ድረስ ማንኛውም ዓይነት ህጋዊ ድርጊት በወኪሉ በኩል ይሰራበታል እንጂ እራሱ ስራ ማከናወን አይችልም(one joint stop emanicipation) የሚሉ ሲሆን ሌሎች ደግሞ ልጁ በመብቱ በተሟላ ሁኔታ ሊሰራበት የሚችለው ደረጃ በደረጃ እየተለማመደ ሲመጣ ነው(progressive emanicipation) ከሚል እምነት ይነሱና አካለመጠን ከመድረሱ በፊት አንዳንድ መለስተኛ ጉዳዮች ላይ እንዲወስን በህግ እድል የሚሰጡበት አሰራር ነው፡፡የኢትዮጵያ ህግ ሁለተኛውን መስመር የተከተለ ነው ለማለት ይቻላል፡፡ በመሆኑም በኢትዮጵያ ህግ በአንድአንድ ጉዳዮችን 18 ዓመት ከመድረሱ በፊት የሚያከናውናቸው ህጋዊያን ድርጊቶች ያሉ ሲሆን ለአብነትም 1) ኑዛዜ ማድረግ ፡-አካለመጠን ያልደረሰ ልጅ 16 ዓመት ካልሞላው ኑዛዜ ሊያደርግ እንደማይችል በተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አንቀፅ 195(2) ላይ ተደንግጓል፡፡2)ከሥራው የሚያገኘውን ገቢ መቀበል፡-በኢትዮጵያ አካለመጠን ያልደረሰው ልጅ ዕድሜው 14 ዓመት በላይ ሲሆን ከሥራው የሚያገኘውን ገቢ እራሱ ይቀበላል(የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አንቀፅ 263(1))፡፡3) ልጅነትን መቀበል ስለመቻሉ፡-አካለመጠን ያልደረሰው ልጅ ምንም እንኳን አካለመጠን ባይደርስም ልጄ ነው ሲል መቀበል እንደሚችል ተደንግጓል(የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ 134(1)፡፡4) የእለት ጉዳዮችን የሚመለከቱ ውሎች ማድረግ፡-አንድ ሞግዚት በግልፅ ወይም በዝምታ አካለመጠን ያልደረሰው ልጅ ውል እንዲዋዋል ሊፈቅድለት ይችላል(የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አንቀፅ 192(1))፡፡በመሆኑም በኢትዮጵያ ህግ አንድ አካለመጠን ያልደረሰ ወይም 18 ዓመት ያልሞላው ልጅ 18 ዓመት ሳይሞላው በፊት ኑዛዜ ለማድረግ፣ ከሥራው የሚያገኘውን ገቢ መቀበል፣ልጅነትን መቀበልና እና የመሳሱለትን ማከናውን ይችላል፡፡

#share #lawyer #legalsupport #legaladvice
#ethiopianlaw #legalcounsel #legalhelp
#ህግ #የህግ ምክር #የኢትዮጵያ
#ethiopianlegalinsight
www.ethiopianlegalinsight.com
https://t.me/Ethiopianlegalinsight

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

402

obunachilar
Kanal statistikasi