( متعة النساء)
ግዜያዊ ነካህ ማለት ከሧ መቀጠልን ሰይፈልግ ለቀናቶች ብሎ ንካህ መሰር ግዜው ሲደርስ መፍታት ነው።
❌❌ *بطلان نكاح المتعة بالإجماع
ግዜያዊ የሆነ ኒካህ ውድቅ መሆኑ በኡለማዎች ስምምነት ተረጋጋጦዎል።
🚫 نكاح المتعة محرم وباطل لو وقع؛
ግዜያዊ ኒካህ ቢከሰትም ውድቅ በጢል ነው ።
لما روى البخاري ومسلم رحمهما الله،
📚 عن علي بن أبي طالب : ( أن رسول الله ، نهى عن نكاح المتعة وعن لحوم الحمر الأهلية زمن خيبر )،
በቡኻሪና በሙስሊም ከአሊይ ኢብን አቢ ጧሊብ رضي الله عنه ኢንደተዘገበ :_ የአሏህ መለክተኛ ሠለሏሁ አለይሂ ወሰለም ግዜያዊ ከሆነው ኒከህ ኢንዲሁም ከቤት አህያ ስጋ የኸይበር ዘመቻ ቀን ከልክሎዋል
📚 وفي رواية : ( نهى عن متعة النساء يوم خيبر )
በሌላ ሪዋያ ወይም ዘገባ ከሴቶች መጠቃቀሚያ( በኒካህስም) ከልክሎዋል
✍ قال الخطابي : تحريم المتعة بالإجماع، إلا عن بعض الشيعة،
ኢማሙ አል ኸጧቢ ኢንዲህ ኣሉ የሙትኣ ኒካህ ሀራም መሆኑ በስምምነት የፀደቀ ነው በዝህ የተቃወም የለም ከፊል ሺኣዎች ኢንጂ"
🔐 ولا يصح على قاعدتهم في الرجوع في المخالفات إلى علي فقد صح عن علي أنها نسخت،
✅ በነሱም ቃኢዳ ወይም ህግ ትክክል ሊሆን አይችልም እነሱ ዘንድ ኺላፍ ከተፈጠረ ወደ አሊይ ነው ሚመለሱት ከአሊይ የተረጋጋጠው በመጀመሪያ ይፈቅዱ የነበሩ መረጃዎች በሙሉ ተሽሮዋል ማለቱ ነው።
✍ ونقل البيهقي عن جعفر بن محمد أنه سئل عن المتعة، فقال : هي الزنا بعينه !
📚 ጀእፈር ኢብን ሙሀመድ ስለ ሙተዓ ተጠየቀ ኢንዲህ ስል መልስ ሰጠ
" እሱ ራሱ ነው ዝሙት ቡሎ ማለት" ( በይሀቂይ) ዘግቦታል
📚 ولما روى مسلم في صحيحه عن سبرة بن معبد الجهني عن النبي أنه قال : ( إني قد كنت قد أذنت لكم في الاستمتاع من النساء، وإن الله قد حرم ذلك إلى يوم القيامة، فمن كان عنده منهن شيء فليخل سبيله ولا تأخذوا مما آتيتموهن شيئاً ) .
📲【ከሱብረት ኢብን መእበድ አል ጁሀኒ رضي الله عنه የአሏህ መለክተኛ ሠለሏሁ አለይሂ ወሰለም ኢንዲህ ብሎዋል"
እኔ በእርግጥ በሴቶች ጊዜያዊ የሆነ መጠቃቀምን ፈቅጄ ላችሁ ነበር አሁን ቢሆን እስከ ቂያማ ምትቆም ድረስ ሀራም አድርጎታል እሱ ዘንድ ቢዝህ ስርኣት (ግዜያዊ በሆነው ኒካህ)ሴቶች ካሉ ምንገዱን የግልል ወደሷእንደያስብ ከሰጣቸው ከሆነውም ነገር ምንም እንደይቀበላቸው " 】
ሙስሊም ዘግቦታል
📚 اللجنة الدائمة (18/440
@abuabdurahmen