Abu mahir lbnu kedir


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


የዚህ ቻናል አላማው ኢስላማወዊ ትምህርቶችን በቁርኣንና በሀዲስ ማስረጃ ተደግፎ የሚለቀቅበት ቻናል ነው ስለዚህ ሙስሊም ወንድሞችና እህቶቻቹን አድ በማድረግ ተባበሩን ጀዛኩም አሏሁ ኸይር

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


Bahiru Teka dan repost
🚫 ነብዩን – ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰም – መሳደብ
አላህ ሱብሐነሁ ወተዓላ መልእክተኛውን ነብዩ ሙሐመድን ከየትኛውም ፍጡር በላይ አልቆ ትውስታቸውን ከፍ አድርጎ ስማቸው ከስሙ ጋር እንዲወሳ አዞ የክብር ማማ ላይ አስቀምጧቸዋል ። ተከታዮቻቸው እንዲያልቁዋቸውና እንዲከተሉዋቸው እንዲረዱዋቸው አዟል ። እየአንዳንዱ አማኝ እሳቸው ከነፍሱ በላይ መሆናቸውን አውጇል ። ክብራቸው ከሰው ዘርም ይሁን ከመላኢካ ዘር የላቀ መሆኑን የኢስላም ሊቃውንቶች ያስረዳሉ ። ይሁን እንጂ አላህ ጥበቡ ሙሉ የሆነው ጌታ የሰውም የሸይጣንም ጠላት እድረጎባቸዋል ። ይህንንም በተከበረው ቃሉ እንዲህ በማለት ይነግረናል : –
" وَكَذَٰلِكَ جَعَلْنَا لِكُلِّ نَبِيٍّ عَدُوًّا شَيَاطِينَ الْإِنسِ وَالْجِنِّ يُوحِي بَعْضُهُمْ إِلَىٰ بَعْضٍ زُخْرُفَ الْقَوْلِ غُرُورًا ۚ وَلَوْ شَاءَ رَبُّكَ مَا فَعَلُوهُ ۖ فَذَرْهُمْ وَمَا يَفْتَرُونَ"
الأنعام ( 112 )
" እንደዚሁም ለነቢያት ሁሉ ከሰውና ከጋኔን የኾኑን ሰይጣናት ጠላት አደረግን ፡፡ ከፊላቸው ወደ ከፊሉ ለማታለል ልብስብስን ቃል ይጥላሉ ፡፡ ጌታህም በሻ ኖሮ ባልሠሩት ነበር ፡፡ ከቅጥፈታቸውም ጋር ተዋቸው " ፡፡
አሁንም በሌላ አንቀፅ እንዲህ ይለናል : –
" وَكَذَٰلِكَ جَعَلْنَا لِكُلِّ نَبِيٍّ عَدُوًّا مِّنَ الْمُجْرِمِينَ ۗ وَكَفَىٰ بِرَبِّكَ هَادِيًا وَنَصِيرًا "
الفرقان ( 31 )
" እንደዚሁም ለነቢዩ ሁሉ ከአመጸኞች የኾነ ጠላትን አድርገናል ፡፡ መሪና ረዳትም በጌታህ በቃ "፡፡
እነዚህ ነብያት ምንም እንኳን የሰውም የሸይጧንም ጠላት ቢኖርባቸውም በጠላቶቻቸው ላይ አላህ ይረዳቸዋል ። ጠላቶቻቸው ከአኼራ በፊት በቅርቢቱ ዐለም የውርደት ካባ ይለብሳሉ ቢሞቱ ምድር በሆድዋ አታቅፋቸውም ጀናዛቸው የአውሬ መጫወቻ ይሆናል ።
በነብዩ ዘመን ሰልሞ ወሕይ ሲፅፍ የነበረ ሰው መልሶ ከፍሮ አጋሪያኖች ጋር ሄዶ ሙሐመድ እኔ ከምፅፍለት ውጪ ምንም አያውቅም እያለ ሲያላግጥ ቆይቶ ይሞትና ወስደው ሲቀብሩት ምድር ትተፋዋለች ። ይህ የሙሐመድና የባልደረቦቹ ስራ ነው ብለው በጥልቀት ቆፍረው ይቀብሩትና ይሄዳሉ አሁንም ምድር ትተፋዋለች ። ለሶስተኛ ጊዜ በጥልቀት ቆፍረው ቀብረውት ይሄዳሉ መልሳ ተፋቸው ። ይህ የሰው ስራ አይደለም ብለው ለአውሬ ተውት ። ብሎ አነስ ያወራው ታሪክ ቡኻሪ ዘግበውት እናገኛለን ። የዚህ አይነት ክስተቶች ብዙ ናቸው ።
አንድ ሙስሊም የነበረ ሰው የነብዩን ክብር ቢነካ ወድያው ይከፍራል ። ይህን አስመልክቶ አላህ እንዲህ ይላል :–
" وَلَئِن سَأَلْتَهُمْ لَيَقُولُنَّ إِنَّمَا كُنَّا نَخُوضُ وَنَلْعَبُ ۚ قُلْ أَبِاللَّهِ وَآيَاتِهِ وَرَسُولِهِ كُنتُمْ تَسْتَهْزِئُون َ"
التوبة ( 65 )
" በእርግጥ ብትጠይቃቸው «እኛ የምንዘባርቅና የምንጫወት ብቻ ነበርን» ይላሉ ፡፡ «በአላህና በአንቀጾቹ፣ በመልክተኛውም ታላግጡ ነበራችሁን» በላቸው "፡፡
" لَا تَعْتَذِرُوا قَدْ كَفَرْتُم بَعْدَ إِيمَانِكُمْ ۚ إِن نَّعْفُ عَن طَائِفَةٍ مِّنكُمْ نُعَذِّبْ طَائِفَةً بِأَنَّهُمْ كَانُوا مُجْرِمِين َ"
التوبة ( 66 )
" አታመካኙ ፤ ከእምነታችሁ በኋላ በእርግጥ ካዳችሁ ፡፡ ከእናንተ አንዷን ጭፍራ ብንምር (ሌላዋን) ጭፍራ እነሱ ኃጢአተኞች በመኾናቸው እንቀጣለን "፡፡
ያለተውበት ይገደላል የሚለው የኢማሙ ማሊክና የኢማሙ አሕመድ አቋም ነው ። ሁሉም በመገደሉና በመክፈሩ ይስማማሉ ። አንድ ካፊርም ክብራቸውን ቢነካ ቢሳደብ ይገደላል ። ይህ የሸሪዓ ሀገር ከሆነ ነው ። ካልሆነ ለማንኛውም ተራ ሰው የተፈቀደ አይደለም ። ነገር ግን በተለያዩ መንገዶች ይህ ሰው አላህ እስኪያዋርደው ድረስ መጥላት ሌላውም ተነስቶ እንደርሱ ክብር እነካለሁ እንዳይል ። ትምህርት መስጠት ግድ ይላል ። በነብዩ ክብር ላይ ማንም ይቅር ብያለሁ ወይም ሙስሊሞች ይቅር ማለት አለባቸው የማለት መብት የለውም ። ይህ የሚሆነው በዛ ሰው በራሱ ክብር ላይ ሲሆን ብቻ ነው ። አላህ የዲኑና የነብዩን ጠላት የውርደት ልብስ አልብሶ ያሳየን ።
https://t.me/bahruteka


በ26/03/2014 በእነሞት ወረዳ ዳእምር ቀበሌ ዑመር መስጂድ የተደረገ ሙሓደራ

በኡስታዝ በህሩ ተካ
በጉራጊኛ ቋንቋ
Bahiru teka 2
https://t.me/Abumahiraselefiy


የጉብሬና አካባቢው የሰለፍዮች ቻናል 🇸🇦 dan repost
💐ናፈቀኝ ያ ትዉልድ💐
ናፈቀኝ ትዉልድ ያ የኢስላም ፋና ህይወትን የሰጠዉ ለተዉሂድለሱና

ናፈቀኝ - ዘመን የኢስላም አሻራ
ብርሃን ፈንጣቂ ዉብ የፀሀይ ጮራ
🌲 🌲
የሃቅ አርበኞች ናፈቁኝ ሰለፎች
የኢስላም
ዘበኛ የምድር ኮከቦች
🌲 🌲
የቢድኣ ጠላት ተናዳፊ ንቦች
የሱና ሰዉ ወዳጅ ደስ የሚሉዉቦች
🌲 🌲
ናፈቀኝ ያ ዘመን ታወሰኝ ታሪኬ
ያን ክስተት መልሰዉ እባክህአምላኬ

ምረኛ የሆነዉ በምነቱ ማይቀልድ
ትዝታዉ መጣብኝ ናፈቀኝ ያ
ትዉልድ
✏️ አብዱሏህ


ሙሀመድ አል―ወልቂጢይ dan repost
⚡️ 【(( فَائِدَةٌ مُهِمَّةٌ ))】⚡️

✅ ألفاظ الكتاب والسنة يجب حملها على عادات عصره(صلى الله عليه وسلم ) وعلى اللغة والعرف السائدين وقت نزول الخطاب ولا يصح أن تحمل هذه الألفاظ على عادات حدثت فيما بعد أو اصطلاحات وضعها المتؤخرون من أهل الفنون(١).

✅ قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله :( ولا يجوز أن يحمل كلامه( اي:كلام الرسول صلى الله عليه وسلم ) على عادات حدثت بعده في الخطاب لم تكن معروفة في خطابه وخطاب أصحابه، كما يفعله كثير من الناس ولا يعرفون انتفاء ذلك في زمانه (٢).

✅ وقال أيضا :( فبتلك اللغة والعادة والعرف خاطبهم الله لا بما حدثت بعد ذلك ).(٣)
____

(١) 📚 مفتاح دار السعادة( مجلد: ٢/٢٧١،٢٧٢)

(٢) مجموع الفتاوى (مجلد : ٧/١١٥)
(٣) مجموع الفتاوى: ٧/١٠٦

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــ

⛔️ قارن هذا مع ما ابتكره بعض الحزبية المميعة من القواعد والمصطلحات الباطلة والمبطلة كتأصيل الحلبي وتقعيده قواعد على خلاف منهج السلف الصالح في التعامل مع أهل البدع والأهواء.

♨️ بنى الحلبي تزكيته وحمايته لأهل البدع بل ولحرب أهل السنة على عدة قواعد:

❌ التفريق بين المنهج والعقيدة بحيث لا يؤثر اختلاف المنهج إذا صحت العقيدة في زعمه!!! وهيهات أن تصح العقيدة مع فساد المنهج.

❌ تهويشه على الجرح المفسر ومخالفته فيه لأهل السنة والحديث، ولاسيما العلامة محمد ناصر الدين الألباني رحمه الله الذي يحاول الحلبي دائما أن يلتصق به وبينهما مسافات سحيقة عميقة.

❌ اشتراط الإجماع على التبديع فلا يبدع أحد إلا إذا تم الإجماع على تبديعه.

❌ رد اخبار الثقات _ التي دل الكتاب والسنة ومنهج السلف الصالح على وجوب قبولها _ لإبطال جرح أهل البدع.

❌ التثبت ؛ لرد الحق والثبات على الباطل.

❌ أصل لايزمني؛ لرد الحق ولو جئت بالحجج والبراهين.

❌ أصل لا يقنعني؛ ولو جئتهم بالحجج والبراهين.

❌ نصحح ولا نجرح .

❌ لا نجعل خلافنا في غيرنا سببا للخلاف فيما بيننا.

⭐️ فهذه الأصول وغيرها ما هي إلا أسلحة لأهل البدع والأهواء اخترعت لحرب أهل السنة وتأليب أهل البدع والسفهاء على السنة واهلها ومقابلة ومواجهة لأصول أهل السنة في التجريح والتعديل وذلك من أنواع تجريد أهل السنة من أسلحة الحق التي يحمى بها الحق ويدفع بها عن الباطل .
وهذه مخالفة للمنهج السلفي في مسائل ليس للنظر والإجتهاد فيها نصيب بل هي من المسائل المنهجية أو العقائدية فهي قواعد كلية وأصول اساسية .

⭐️ وناقش هذه الأصول والقواعد علماء السلفيين المعاصرين وكشفوا اباطيلها وبينوا عوارها ومخالفتها لمنهج السلف الصالح رحم الله موتاهم وحفظ أحيائهم منهم :.

_ الشيخ ربيع بن هادي المدخلي . (١)

_ والشيخ عبيد الجابري . (٢)

_ والشيخ أبو معاذ رائد آل طاهر. (٣)

_ والشيخ أحمد بن عمر بن سالم بازمول . (٤)

_ والشيخ أحمد بن يحيى النجمي. (٥)

وغيرهم من علماء المملكة وغيرها.
___

(١) 📚في عدة كتبه ورسائله واشرطته🎤
(٢)📚 ينظر رسالة :( رد العلامة عبيد الجابري على قواعد الحلبي ).
(٣) 📚 ينظر كتابه الموسوم: ( إجابة السائل في تخليص مخالفات علي الحلبي والرد عليه في الأصول والمسائل).

( ٤)📚ينظر كتابه الموسوم: ( صيانة السلفي من وسوسة وتلبيسات علي الحلبي ).
(٥) 📚ينظر رسالته( حوار مع فضيلة الشيخ علي الحلبي).

ـــــــــــــــــــــــــــــــــ

📝 كتبه الأخ الفاضل: أبو منصور.


https://telegram.me/Dawachannel1
https://telegram.me/Dawachannel1


አይን ወሰን አልፎ ሓራም ማማተሩ
ልብ ቀብርን ረስቶ በዱንያ መስከሩ
ስብእናችን ጎድፎ ባመፅ መነከሩ
በቁርአን በሓዲስ አለመመከሩ
ከ‘ንግዲህስ ይብቃ ልብ መጨቅየቱ
ቆርጠን እንመለስ ሳይደርስብን ሞቱ!

https://t.me/Abumahiraselefiy


ሙሀመድ አል―ወልቂጢይ dan repost
✅【((ነገሩ ሲጋለጥ/ሲወጠ ጉዱ))】

⭐️ይነበብ ወሳኝ ግጥም ።

☑️☑️☑️☑️☑️☑️☑️

⭐️በመንሀጅ ጉዳይ በርታ
⭐️አትሁን ፍፁም ወስላታ
⭐️ቢድዓን በሚያጨማልቅ
⭐️አሰራጭ ረድህን ልቀቅ
⭐️እንዴት ያስችላል ዝምታ
⭐️ሱና በሙብተዲዕ ሲመታ
⭐️ያዋጣል ወይ አፍ መዝጋት
⭐️ማህበረሰቡ ሹብሃ ሲጋት
⭐️ከቢድዓ ሰው ጋ ተዓሙል
⭐️አታድርግ ተወው ተከልከል
⭐️የሰለፎቻችን አቋም
⭐️በሙብተዲዑ ላይ ፈፅም
⭐️ሙብተዲዖች ሲዋሹ
⭐️ሱንዮችን ሲያንቋሽሹ
⭐️መንሀጅን ሲያበላሹ
⭐️ወደ ኋላማስ መሸሹ
⭐️ጉዳት አለው ለሱና
⭐️ለሰለፎቻች ጎዳና
⭐️ከአቋምህ መንሸራተትን
⭐️በጌታህ ዲን ተለውን
⭐️ክፉ ነው ወንድሜ አደራ
⭐️ተጠንቀቅ አላህን ፍራ
⭐️የቀለጡትን ተዋቸው
⭐️ይገለጥ ተንኮላቸው
⭐️ረድን ያዝንቡባቸው
⭐️ሳር ቅጠሉ ይወቃቸው
⭐️አትከላከል ከነሱ
⭐️ያፈሰሱትን ይፈሱ
⭐️ያበላሹትን ያቃኑ
⭐️ተዓሙልን ከኢኽዋኑ
⭐️ይወርውሩ ዛሬውኑ
⭐️ካደረጉት ነገር ይበጃል
⭐️ግን እስከዚያ አትጃጃል
⭐️ከኢኽዋኖች ተንኮል
⭐️የሙመይዕ ይብሳል
⭐️የነዛን ሀገር አውቆታል
⭐️በቻለው ይጠነቀቃቸዋል
⭐️እቺስ በሱና ካባ
⭐️ሸርባ ትልቁን ደባ
⭐️ኢኽዋንን ለማወፈር
⭐️ሱናን ለማስደፈር
⭐️ተንቀሳቅሳለች በግልፅ
⭐️ማስረጃው አለ በድምፅ
⭐️በቪድዮ እና በፎቶ
⭐️በሁሉም አለ ተካቶ
⭐️ታዲያ በዚህ ተነስቶ
⭐️ረድ ቢያደርግ ፈትፍቶ
⭐️የት አለ ችግሩ ከቶ ..??
⭐️ችግር አለው ካላችሁ
⭐️ማስረጃን አስደግፋችሁ
⭐️ማቅረቡንስ ከቻላችሁ
⭐️እንቀበላለን ዛሬውኑ
⭐️ሳናመነታ ወዲያውኑ
⭐️ከሙብተዲዕ ለመከላከል
⭐️የዑለሞቻችንን አቅዋል
⭐️ያለ አመጣጡ መጠቀም
⭐️በ ጭራሽ አያዋጣም
⭐️ለሀቅ እንጂ ለማንም
⭐️እስከወዲያ አንደግፍም
⭐️ፅናት ይስጠንና ረሂም
⭐️የሚወዱት አካል
⭐️ሲነካ መገንፈል
⭐️ምን ሚሉት ነው ሀቂቃ
⭐️አረ ሙሪድነትህ ያብቃ
⭐️እጅግ ብዙ ግዜ ድረስ
⭐️ሌላውን በጋራ ስንወቅስ
⭐️ቆይተናል እኮ አስታውስ

ታዲያስ ወንድሜ ምን ተገኘና ዛሬ
መዋኘት አማረህ በሙሪድነት ኩሬ


✅ በጣም አንገብጋቢ ግጥም ስለሆነ በድጋሚ የተለቀቀ።እና ሌሎችንም ጥሩ ትምህርቶችን ለማግኘት ወደ ቻናሉ ይቀላቀሉ።

👇👇👇👇👇👇👇👇
https://telegram.me/abdulhalimibnushayk

انشره في قناتك




Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
https://t.me/Abumahiraselefiy


اقْرَأْ بِاسْمِ رَبِّكَ الَّذِي خَلَقَ አንብብ በዚያ (ሁሉን) በፈጠረው ጌ منهج سلاف dan repost
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
https://t.me/joinchat/XlYDnm-L8Io5MDM0
ቤተሰቦቻችን እራሳችን ከሽርክ ከኩፍር እንከላከላ ብላችሁ የተሰባሰባችሁ እህት ወድሞቼ እዴት ናችሁ በያላቹበት የአላህ ሰላምና እዝነት ጥበቃ ያይለያችሁ
https://t.me/joinchat/WiXcyxCySV5mYmE0
ይህ መስጊድ መስቃን ቤተ ጉራጌ ቡታጀራ ልዩ መደር እማር ዋጩ አንድ ይገኛል የሰሩት ያአረብ ሃገር እህቶች ሲሆኑ እህት ወድሞቻችን ቤተሰቦቻችን ይሰግዱበታልይቀሩበታል ተውሂድ ይማሩበታልበማለት የዛሬ5 አመት ገደማ አሰርተውት ነበር አሁላይግን ይቃምበታል ይጨስበታል የሼሆች ሊቃ የጂላኔ ኒቃ የኑር ሁሴን ቡና እየተባለሽርክናቢዳአ የሰራበታል እባካችሁ ኡለማዋች ኡስታዞች አንዴካ ሄዳችሁ ዳአዋ እድታደርጉላቸው በአክብሮት እጠይቃለን ይመለሳሉ ሽርክን ይተዋሉ ገጠር ያሉመሃበረሰው ማንም እያያቸው አይደለም ደውየ ስጠይቅ ቁራአንም የለ ኡስታዝምየለም አሉኝ
መስጊዱባየሁት ቁጥር አይኔ ያነባል ልቤ ይደማለ አልሃምዱሊላህእኛበሚዲያም ቢሆን ተምረን ባለንበት ወተናል እንላለን ነገር ግን ሃገር ገብተን እነሱን ሚሰሩት መከተላችን አይቀርም እዲሁም የመስቃንማሃበረሰብ ከድሮም አሁንም ማርታ የምትባል የውጭ ሃገር ድርጅት ያላት ባለ ሃብት ችግርተኞች እያታለለች ልብስ ቁሳቁስ እየሰጠች 100/75💯መስሊም የነበረ መሃበረሰብ አሁን 10 የሚሆን የለም አረተው ንቁ መኝታ ዝምታ ይብቃንሼርበማድርግ የሚመለከታችውአካሎችአድርሱልኝአማናፊ አማኒላባረከላሁፊኩም
🌺🌺 ሁላቹም መልካም ጁማአ📚📚🌹🌹
አላህ ቤተሰቦቻችንም እኛም ከዚህ አስጠያፊ ሽርክ ይጠብቀን ሰላታችን ዱአችን ሙስታጃብ የሚሆንበት ቀን አላህ ያርግን ስደት በቃችሁ ይበለን በቤታችን ምንደሰትበት ቀን ቅርብ ያርግልን
https://youtu.be/uEfKVM9BSE8


📚ለሱኒይዎች ብቻ 💐💐💐💐 dan repost
እኛስ ከየትኛው ምድብ ውስጥ ነን?

ሙሐመድ ኢብኑ ፈድል ረሒመሁላህ
እንዲህ ይላሉ፡-

“ኢስላም የሚጠፋው በአራት አይነት
ሰዎች ነው፡፡

1. በሚያውቁት በማይሰሩ
2. በማያውቁት በሚሰሩ
3. የማያውቁትን በማይማሩ እና
4. ሰዎችን ከእውቀት በሚከለክሉ፡፡”

አልኢማም አዝዘሀቢ ረሒመሁላህ ከዚህ
ስር እንዲህ ይላሉ፡-
“እነዚህ የዐረብና የቱርክ ቁንጮዎች መታወቂያ ባህሪዎች ናቸው፡፡ የተራው መሀይማን
ህዝብም እንዲሁ (ባህሪዎች ናቸው፡፡)

1. በሚያውቋት ጥቂት ቢሰሩ ኖሮ በዳኑ ነበር፡፡
2. በቢድዐህ መስራታቸውን ቢያቆሙ ኖሮ በተገጠሙ ነበር፡፡
3. ስለዲናቸው ቢፈትሹ፣ ብልጣብልጦችንና ሴረኞችን ሳይሆን የእውቀት ባለቤቶችን
ቢጠይቁ ኖሮ በታደሉ ነበር፡፡
4. ይልቁንም እየዋለሉና እየተዘናጉ መማርን ይተዋሉ፡፡

ከነዚህ ነጥቦች አንዷ ብቻዋን አጥፊ ናት፡፡ ሲሰበሰቡማ እንዴት ሊያደርጉ ነው?!
በነዚህላይ ኩራት፣ ዋልጌነት፣ አመፀኝነትና አላህን መዳፈር ሲደመርበት ደግሞ ምን የሚሆንይመስልሃል?!!!

#ከዚህ_ሁሉ_እንዲጠብቀን
# አሏህን_እንለምነዋለን፡፡”

[ሲየሩ አዕላሚ
አንኑበላእ፡ 14/525]

ከንፈር መምጠጥ፣ እራስን መነቅነቅና
መደነቁ ለአፍታ ከሆነ ምን ፋይዳ አለው?
ይልቅ ያለንበትን ሁኔታ እንፈትሽ፡፡

➴ለዘላቂ ለውጥ እንነሳ፡፡
➘ቀጠሮ አናራዝም፡፡
➴ያቅማችንን እንፍጨርጨር፡፡
~አሏህ እንዲያግዘን ዱዓእ እናድርግ፡፡

የሰለፎቻችንና የዑለማዎቻችንን
አስደማሚ የእውቀት ፍለጋ ታሪኮች

ከአጉል “እንዲህ ነበርን” ኩፈሳ አውጥተን ለተግባራዊ ጉዟችን እንደ ብርታት ሰጪ መድሃኒት እንጠቀማቸው፡፡
#አሏህ_ለመልካሙ_ያድለን።



https://t.me/Kamilaumusaymen


أصول الستة الأصل الخامس

🎙በኡስታዝ አቡ ሀመዊያ ሸምሱ ጉልታ አለህ ይጠብቀው

ኪታኩ ሲተህ 3ኛው ክፍል 5 መሰረት ነው
ወላሂ እንደ ሙሃደራ በደንብ ትኩረት ሰታችሁት ኣዳምጡት ሡብሃነላህ የሚያጅብ ደርስ

ተቀላቀሉ ወደ ቻናሉ
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Abumahiraselefiy


ገባገባ በሉ👆👆👆👆👆


ABU furayhan dan repost
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
የኡሱሉ አስ_ሲታ ትምህርት ክፍል 03 ለ ጀምር ነው ገባ ገባ በሉ

3:00 ለይ ይጀምራል

🎙በኡስታዝ አቡ ሀመዊያ ሸምሱ ጉልታ አለህ ይጠብቀው


የሰለፊዮች ደርስ ሙሃዷራ እና የተለየዩ አስተማሪ ፁሑፎች
ሩዱዶችና ኮርሶች የሚተላለፉበት
#የሰለፊዮች ብቻ ጉሩፕ
https://t.me/joinchat/6A_ZHcHHtxQ1YjA8


Abu mahir lbnu kedir dan repost
ሰኞን እና ሀሙስን መፆም አትርሱ፤
ካልቻላችሁም ሰዎችን አስታውሱ
👇👇👇👇👇👇
🌳🌳🌳🌳🌳
عن أَبي قتادة رضي الله عنه أنَّ رسول الله صلى الله عليه وسلم سُئِلَ عَنْ صَومِ يَوْمِ الاثْنَيْنِ، فَقَالَ:
((ذَلِكَ يَومٌ وُلِدْتُ فِيهِ، وَيَومٌ بُعِثْتُ، أَوْ
أُنْزِلَ عَلَيَّ فِيهِ)). رواه مسلم.
አቢ ቀታዳ ባወሩት ሀዲስ ረሱል(ሰለላሁ አለይ ወሰለም) ሰኞ ቀንን ስለመፆም ተጠየቁ, ከዚያም እንዲህ አሉ፦
«ሰኞ ቀን የተወለድኩበት ቀን ነው,የተላኩበትም ቀን ነው ወይም ቁርአን በኔ ላይ መውረድ የጀመረበት ቀን ነው»
ሙስሊም ዘግበውታል።
🌳🌳🌳🌳🌳
وعن أَبي هريرة رضي الله عنه عن رسول الله صلى الله عليه وسلم قَالَ: ((تُعْرَضُ الأَعْمَالُ يَومَ الاثْنَيْنِ وَالخَمِيسِ، فَأُحِبُّ أنْ يُعْرَضَ عَمَلِي وَأنَا صَائِمٌ)) رواه الترمذي،
አቢ ሁረይራ ባወሩት ሀዲስ ረሱል(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፦
«በሰኞ እና በሀሙስ ቀናት ስራዎች ወደ አላህ ይወጣሉ፣ እኔ ፆመኛ ሁኜ ስራዬ ወደ አላህ እንዲወጣ እወዳለሁ» ቲርሚዚይ ዘግበውታል።

ኢንሻ አላህ ውዶች ነገን መፆም አንርሳ ካልቻልን ራሱ ሌሎችን እናስታውስ

«أدال على الخير كفاعله» أو كما قال رسول.
«ወደ ኸይር አመላካች ልክ እንደሰሪው ነው» ረሱል እንዳሉት።

~~~~~~~~~~~~~
👌ነገ ሰኞ ነው።
👉 በሀገራችን የመጣውን ፊትና ማስወገድ የምንችለው፦
1,በዱአ ስንበረታ ነው።
አዎ ዱአ በጣም ያስፈልገዋል። አላህ(ጀለ ጀላሉህ) ደሞ ሲለምኑት ደስ ይለዋል። በዱአ ሁለት ጥቅሞችን እናገኛለን፦
➊,ወደ አላህ ይበልጥ እንቃረባለን
➋,ዱአችን መቅቡል ይሆናል።
አላህ(ጀለ ጀላሉህ) ለምነነው ባዶጃችንን መመለስ የሚያፍር ጌታ። አዎ አላህ ስንለምነው የመደሱ ብዛት በባዶ ለመመለስ ያፍራል። እሰቡት ምን አይነት አዛኝ፣ሩህሩህ ጌታን እየተገዛን እንደሆን።
ታዲያ የብዙዎቻችን ከዱአ መዘንጋት ለምን እንደሆነ አይገባኝም!?
➫በተለይ ደሞ የፆመኛ ዱአ ለአላህ ብለን ፆመን ለሱ ስንል ከምግብ ራሳችንን ከልክለን፣ የነብዩነል ሀቢብን ሱና ሀይ እያደርግን አላህ ካሰብነውና ከጠየቅነው ነገር በላይ አይሰጠንም ብላችሁ ታስባላችሁን!? كلا ولله ነገሩ ግን እንደዛ አይለም። አላህ ከለመነው የማይሰጠን ነገር የለም። የኛ ችኩልነትና ስግብግብነት ግን ትግስታችንን ይፈታተነዋል።
➥ለማንኛውም ነገ መፆምንና ዱአ ማድረግን አንርሳ።
2,ሰደቃን በመሰደቅ።
ሰደቃ ለተገቢው ሰው መስጠት ትልቅ አጅርን ብቻ ሳይሆን የሚያሰጠን ወንጀሎቻችንንም ያብሳል።
➫በጣም የሚያሳፍረው ነገር ግን በአሁን ሰአት ሰደቃ ለተገቢው ሰው ሳይሆን የሚሰጠው ብር ያለው ሁሉ ብድር መመላለስ ይመስል በየ ሳምንቱ ይገባበዛሉ። በቤታቸው ትልቅ ሰደቃም ካደረጉ የእውነት የተራቡትና የተቸገሩት ወይ ከበር ይባረራሉ ወይ ደሞ ትርፍራፊ ይሰጣሉ። ታዲያ ለምን አላህ በኛ አይቆጣብን።
➥ሰደቃን ለተገቢው ሰው ሰተው ከበሽታቸው ሁሉ የዳኑ ምር ምር ታቢኢዮች ያሉን ኡመቶች ነን። ይሄን ፊትና ለማስወገድ ሰደቃን ለተገቢው ሰው በመስጠት መዋጋት እንችላለን።
➲ነገ ሰኞ ስለሆነ ከቻልን እንፁም ካልቻልን እናስታውስ። የተቀረነው ደሞ ሰደቃን ለተገቢው ሰው እንስጥ።

ወደ ቻናሉ ተቀላቀሉ
https://t.me/Abumahiraselefiy


👂 ቁርዓን የልብ ብርሃን
ይደመጥ ወደ ቻናል ተቀላቀሉ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/Abumahiraselefiy


Shakir Sultan dan repost
አዲስ ሙሐደራ

ሙሐደራ ቁ. 233


🔶#በአላህ ቁርኣን ውስጥ ምሳሌዎችን በመጥቀስ የሺርክን ፀያፍነት ግልፅ ማድረግ ቅንጭብ ድምጽ ሙሉ ሙሐደራ

🔈 -بيان قبح الشرك من خلال ذكر الأمثال له في كتاب الله تعالى

1 جمادى الأولى، 1443 هـ
الموافق ، 5 ديسمبر 2021 م

🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3
https://is.gd/w8kgfX

🔶በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን በምስራቅ ስልጤ ገርቤ በር ወረዳ በቢላል መስጂድ የተደረገ ሙሐደራ።

🎙 أستاذ شاكر بن سلطان - حفظه الله تعالى

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ

👇👇👇
🌐 https://t.me/shakirsultan


👆👆👆
#በአላህ ቁርኣን ውስጥ ምሳሌዎችን በመጥቀስ የሺርክን ፀያፍነት ግልፅ ማድረግ ቅንጭብ ድምጽ ሙሉው ሙሐደራ

🔶
በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን በምስራቅ ስልጤ ገርቤ በር ወረዳ በሎ ቀሪሶ ቀበሌ በቢላል መስጂድ የተደረገ ሙሐደራ።

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

🌐 https://t.me/shakirsultan

https://t.me/Abumahiraselefiy




📚ለሱኒይዎች ብቻ 💐💐💐💐 dan repost
ሀቅን ብቻ አውቀህ መከተል በቂ አይደለም !

የሀቅ ተቃራኒ የሆነውን (ስህተቱንም) አውቀኸው ልትርቀውና ልትጠነቀቀው ይገባል ፡

-➴ተውሒድን ለማወቅ እንደምትጥር ሁሉ ተቃራኒው የሆነውን (ሺርክን) ለማወቅ ልትጥር ይገባል - ተውሂዱን ልትከተለው ዘንድ ! እንዲሁም ሺርኩን ደግሞ ልትጠነቀቀው ዘንድ !

-➴ሱናን ለማወቅ እንደምትጥር ሁሉ ተቃራኒው የሆነውን (ቢድዓን) ለማወቅ ልትጥር ይገባል - ሱናውን ልትከተለው ዘንድ ! እንዲሁም ቢድዓውን ልትጠነቀቀው ዘንድ !

-➴ትክክለኛው ጎዳና ላይ ያሉ ኡለማዎችን ለማወቅ እንደምትጥር ሁሉ የነሱ ተቃራኒ የሆኑትን (የጠመሙ ኡለማዎችን) ለማወቅ ልትጥር ይገባል - ትክክለኛ ግዳና ላይ ያሉትን ኡለማዎች ዲንህን ልትቀስምባቸው ዘንድ ! እንዲሁም የጠመሙ ኡለማዎችን ልትጠነቀቃቸው ዘንድ !

ይሄን ኢስላማዊ ወሳኝ ቃዒዳ (መርህ) የማይከተል የዋህ ሚስኪን ሰው እንዲህ ይለሃል ፡

ሺርክ ሺርክ ቢድዓ ቢድዓ አከሌ ኢኽዋን አከሌ ሱፊ አከሌ ... እያላችሁ በሙስሊሙ መካከል የልዩነትን በር አትክፈቱ ! ሁላችንም አንድ ነን ! የሰው ስህተት አትከታተሉ ! ስለራሳችሁ ተጨነቁ ! የሰው ወንጀል አያስጨንቃቹ ...

ያን ኢስላማዊ (ቃዒዳ) መርህ ቢከተልና የሺርክን ፣ የቢድአን እና የጥመት መሪዎችን አደገኝነት የሚረዳ ቢሆን ኑሮ ይሄን ባልተናገረ ነበር ‼️



https://t.me/Kamilaumusaymen


ሙሀመድ አል―ወልቂጢይ dan repost
✅【((በጀመአ ዱአ ማድረግ))】


―السلام عليكم ورحمة الله وبركاته.

―الحمد لله وكفى والصلاة والسلام على نبينا محمد المصطفى وعلى آله وصحبه ومن اقتفى

―በጀመአ ዱአአ ማድረግ ብዙ ቦታዎች ላይ እንደዚህ አይነት ነገር ይገኛል።ከሶላት ቡሀላ፣በአረፋ ተራራ ላይ፣ከቀብር ስነስርአት ቡሀላ፣የመሳሰሉት።እንዲሁም በጀመአ መዘከር፣በጀመአ ቁርአን ማንበብ፣የመሳሰሉ ነገራቶች ይከሰታሉ።

―እንደሚታወቀው ኢባዳ የመከተል እንጂ የመፈልሰፍ ቦታ አይደለም።ምንም ነገር ከነብዩ ያልተነሳን ነገር ልንሰራ አይገባም።ምክንያቱም ቢድአ ስለሚሆንብን።ቢድአን ደግሞ ባጠቃላይ እንድብርቅ ታዘናል።የኩፍሩንም የሽርኩንም የትንሹንም የትልቁንም ሁሉንም ቢድአዎች ልንርቃቸው ይገባል።

―ግን ከላይ የተወሱት ነገራቶች አንዳንዴ ከሆነ ልምድ ተደርጎ ካልተያዘ ተከታታይ ካልተደረገ ችግር የለውም ምክንያቱም መንገድ ስላልተደረገ።የለይል ሶላት የዱሀ ሶላት በጀመአ አንዳንዴ ከሆነ ከመልክተኘውም ተገኝቷል።ይሄኛው አነዳንዴ እንደሚፈቀደው የላይኛውም አንዳንዴ ይፈቀዳል።

―عن ﺍﺑْﻦِ ﻋُﻤَﺮَ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﻤﺎ ﻗَﺎﻝَ : ﻗَﻠَّﻤَﺎ ﻛَﺎﻥَ ﺭَﺳُﻮﻝُ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺻَﻠَّﻰ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻋَﻠَﻴْﻪِ ﻭَﺳَﻠَّﻢَ ﻳَﻘُﻮﻡُ ﻣِﻦْ ﻣَﺠْﻠِﺲٍ ﺣَﺘَّﻰ ﻳَﺪْﻋُﻮَ ﺑِﻬَﺆُﻟَﺎﺀِ ﺍﻟﺪَّﻋَﻮَﺍﺕِ ﻟِﺄَﺻْﺤَﺎﺑِﻪِ : ‏( ﺍﻟﻠَّﻬُﻢَّ ﺍﻗْﺴِﻢْ ﻟَﻨَﺎ ﻣِﻦْ ﺧَﺸْﻴَﺘِﻚَ ﻣَﺎ ﻳَﺤُﻮﻝُ ﺑَﻴْﻨَﻨَﺎ ﻭَﺑَﻴْﻦَ ﻣَﻌَﺎﺻِﻴﻚَ ، ﻭَﻣِﻦْ ﻃَﺎﻋَﺘِﻚَ ﻣَﺎ ﺗُﺒَﻠِّﻐُﻨَﺎ ﺑِﻪِ ﺟَﻨَّﺘَﻚَ ، ﻭَﻣِﻦْ ﺍﻟْﻴَﻘِﻴﻦِ ﻣَﺎ ﺗُﻬَﻮِّﻥُ ﺑِﻪِ ﻋَﻠَﻴْﻨَﺎ ﻣُﺼِﻴﺒَﺎﺕِ ﺍﻟﺪُّﻧْﻴَﺎ ، ﻭَﻣَﺘِّﻌْﻨَﺎ ﺑِﺄَﺳْﻤَﺎﻋِﻨَﺎ ، ﻭَﺃَﺑْﺼَﺎﺭِﻧَﺎ ، ﻭَﻗُﻮَّﺗِﻨَﺎ ﻣَﺎ ﺃَﺣْﻴَﻴْﺘَﻨَﺎ ، ﻭَﺍﺟْﻌَﻠْﻪُ ﺍﻟْﻮَﺍﺭِﺙَ ﻣِﻨَّﺎ ، ﻭَﺍﺟْﻌَﻞْ ﺛَﺄْﺭَﻧَﺎ ﻋَﻠَﻰ ﻣَﻦْ ﻇَﻠَﻤَﻨَﺎ ، ﻭَﺍﻧْﺼُﺮْﻧَﺎ ﻋَﻠَﻰ ﻣَﻦْ ﻋَﺎﺩَﺍﻧَﺎ ، ﻭَﻟَﺎ ﺗَﺠْﻌَﻞْ ﻣُﺼِﻴﺒَﺘَﻨَﺎ ﻓِﻲ ﺩِﻳﻨِﻨَﺎ ، ﻭَﻟَﺎ ﺗَﺠْﻌَﻞْ ﺍﻟﺪُّﻧْﻴَﺎ ﺃَﻛْﺒَﺮَ ﻫَﻤِّﻨَﺎ ، ﻭَﻟَﺎ ﻣَﺒْﻠَﻎَ ﻋِﻠْﻤِﻨَﺎ ، ﻭَﻟَﺎ ﺗُﺴَﻠِّﻂْ ﻋَﻠَﻴْﻨَﺎ ﻣَﻦْ ﻟَﺎ ﻳَﺮْﺣَﻤُﻨَﺎ ‏) . ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﺘﺮﻣﺬﻱ ‏( 3502 ‏) ، ﻭﺣﺴَّﻨﻪ ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ ﻓﻲ " ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺘﺮﻣﺬﻱ "

―ኢብን ኡመር ከላይ የተጠቀሰውን ዱአ ሳይሉ ሚነሱበት መጅሊስ በጣምትንሽ ነው ይለናል።ስለዚህ አንዳንዴ ሙሀደራ ካደረገ ቡሀላ ትምርት ከሰጠ ቡሀላ ቢያደርግ ችግር የለውም።

―ነገር ግን መሰብሰባቸውን ዘውታሪ ካደረጉት ቢድአ ይሆንባቸዋል።በዚህ ዙሪያ ከኡመር ረዲየላሁ አንሁ በኩል የተከሰተ ነገር ላውሳላቹ፦

― ﻓﻌﻦ ﺃﺑﻲ ﻋﺜﻤﺎﻥ ﻗﺎﻝ : ﻛﺘﺐ ﻋﺎﻣﻞٌ ﻟﻌﻤﺮ ﺑﻦ ﺍﻟﺨﻄﺎﺏ ﺇﻟﻴﻪ : ﺃﻥ ﻫﺎ ﻫﻨﺎ ﻗﻮﻣﺎً ﻳﺠﺘﻤﻌﻮﻥ ، ﻓﻴﺪﻋﻮﻥ ﻟﻠﻤﺴﻠﻤﻴﻦ ، ﻭﻟﻸﻣﻴﺮ ، ﻓﻜﺘﺐ ﺇﻟﻴﻪ ﻋﻤﺮ : " ﺃﻗﺒﻞ ، ﻭﺃﻗﺒﻞ ﺑﻬﻢ ﻣﻌﻚ " ، ﻓﺄﻗﺒﻞ ، ﻭﻗﺎﻝ ﻋﻤﺮ ﻟﻠﺒﻮﺍﺏ : ﺃﻋِﺪَّ ﻟﻲ ﺳﻮﻃﺎً ، ﻓﻠﻤَّﺎ ﺩﺧﻠﻮﺍ ﻋﻠﻰ ﻋﻤﺮ : ﺃﻗﺒﻞ ﻋﻠﻰ ﺃﻣﻴﺮﻫﻢ ﺿﺮﺑﺎً ﺑﺎﻟﺴﻮﻁ .
ﺭﻭﺍﻩ ﺍﺑﻦ ﺃﺑﻲ ﺷﻴﺒﺔ ﻓﻲ " ﻣﺼﻨﻔﻪ " ‏( 13/360 ‏) ﻭﺳﻨﺪﻩ ﺣﺴﻦ .

―ኢብን አቢ ሸይባ ሀሰን በሆነ ሰነድ የዘገበው ዘገባ ነው።((እዚህ አካባቢ ተሰብስበው ለአሚሩና ለኡማው ዱአ ሚያደርጉ ሰዎች አሉ ብሎ አንድ በኡመር ስር ያለ ገዢ ለኡመር ፃፈለት።ከዛም ኡመር አሚሩንም ሰዎችንም አንዲመጡ አዘዘ።ከዛም ለዘበኛው ጅራፍ አምጣልኝ አለው።መጡ ሲመጡ አሚሩን በጅረፍ መግረፍ ጀመረ))【ሙሰነፍ】


📖 وصلى الله على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم.

⭐️ሌሎችንም ትምህርቶችን ለማግኘት ወደ ቻናላችን ጆይን በማለት ይግቡ።

https://telegram.me/Dawachannel1

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

368

obunachilar
Kanal statistikasi