,,,, #ለደሴው_ጀግና_አቡ_ኒብራስ(فك الله)❗
➯ስሙን በፊደሎች ብገልጸው አልችለው
➯ብየ ልሰይምህ እማትበገረው
➯በዱኒያ ብልጭልጭ የማትታለለው
➯ለሱንዬች ምግብ ለሂዝብዮች ቫይረስ
➯የደሴው አንበሳ ኡስታዝ አቡ ኒብራስ(فك الله)
➯ለሡና አፍቃሪ የሚሳሳ
➯ዘወትር ቢድዓን የሚያከሳ
➯ፈተናም ቢበዛ ቢፈራረቀበት
➯ፍራት የለው እሱ ለዱኒያ ላይ ጭንቀት
➯ጀግናው ኡስታዛችን الله ይጠብቀው
➯ለአህለል ቢድኦች መቁረጫ ሰለይፍ ነው
➯የታጠቀው እውቀት ከሰይፍ በላይ ነው
➯ይናገር ይመስክር ያየው የቀመሰው
➯ያልቀመሰውማ የት አውቆ ያወራል
➯እንደው በጥላቻ በሩቁ ይጮሃል
➯የሚሠጠው ምክር ለተማሪዎቹ
➯ቢበዛ አይሰለች ቃላቶቹ ምቹ
➯የደሴው ጀግና ለዲኑ ያደረው
➯ሃቅ ለመናገር ወደ ኋላ የማይለው
➯ለዱኒያ ጥቅም የማይደለለው
➯የጥመት ሰው ይጥላህ ይሳደብ ምቀኛ
➯ባልዋልክበት ይቅጠፍ ስም ያጥፋ ሴረኛ
➯ቢድዓን ለሚታከክ ሽረክን አድበስብሶ
➯ተውሂድን ለረሳ የዲኑን ምሶሶ
➯አትንኩብኝ እሱን የተውሂዱን ጀግና
➯የሠለፍ መነሃጅ ኡስታዜ ነውና
➯ብዙ የሱና ልጅ ያፈራ ጀግና ነው
➯ደሴ ሲነሳ ትውስታው እሱ ነው
➯ኡስታዜ በል ጠንክር الله ይጠብቅህ
➯በምተሰራው ሁሉ ኢኽላስን الله ይወፍቅህ
... ✍abu Reyan
↪️ https://t.me/ibnu_ali_1234
♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
➯ስሙን በፊደሎች ብገልጸው አልችለው
➯ብየ ልሰይምህ እማትበገረው
➯በዱኒያ ብልጭልጭ የማትታለለው
➯ለሱንዬች ምግብ ለሂዝብዮች ቫይረስ
➯የደሴው አንበሳ ኡስታዝ አቡ ኒብራስ(فك الله)
➯ለሡና አፍቃሪ የሚሳሳ
➯ዘወትር ቢድዓን የሚያከሳ
➯ፈተናም ቢበዛ ቢፈራረቀበት
➯ፍራት የለው እሱ ለዱኒያ ላይ ጭንቀት
➯ጀግናው ኡስታዛችን الله ይጠብቀው
➯ለአህለል ቢድኦች መቁረጫ ሰለይፍ ነው
➯የታጠቀው እውቀት ከሰይፍ በላይ ነው
➯ይናገር ይመስክር ያየው የቀመሰው
➯ያልቀመሰውማ የት አውቆ ያወራል
➯እንደው በጥላቻ በሩቁ ይጮሃል
➯የሚሠጠው ምክር ለተማሪዎቹ
➯ቢበዛ አይሰለች ቃላቶቹ ምቹ
➯የደሴው ጀግና ለዲኑ ያደረው
➯ሃቅ ለመናገር ወደ ኋላ የማይለው
➯ለዱኒያ ጥቅም የማይደለለው
➯የጥመት ሰው ይጥላህ ይሳደብ ምቀኛ
➯ባልዋልክበት ይቅጠፍ ስም ያጥፋ ሴረኛ
➯ቢድዓን ለሚታከክ ሽረክን አድበስብሶ
➯ተውሂድን ለረሳ የዲኑን ምሶሶ
➯አትንኩብኝ እሱን የተውሂዱን ጀግና
➯የሠለፍ መነሃጅ ኡስታዜ ነውና
➯ብዙ የሱና ልጅ ያፈራ ጀግና ነው
➯ደሴ ሲነሳ ትውስታው እሱ ነው
➯ኡስታዜ በል ጠንክር الله ይጠብቅህ
➯በምተሰራው ሁሉ ኢኽላስን الله ይወፍቅህ
... ✍abu Reyan
↪️ https://t.me/ibnu_ali_1234
♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ