አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ
ልዩ የዳዕዋ ድግስ በባህር ዳር ከተማ‼
☞የፊታችን እሁድ ማለትም ታህሳስ /23/2015 በታላቁ ቡኻሪ መስጅድ ከረፋዱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ ወንዶችንም ሴቶችንም የሚያሳትፍ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።
1, በወንድም ሪድዋን ( አቡ ኡሰይላ) ሃፊዞሁሏህ
2, በወንድም አቡበክር ዩሱፍ ሃፊዞሁሏህ
ፕሮግራሙ ይቀርባል።
መልዕክቱን ለሁሉም ሙስሊም ማህበረሰብ ያደርሱ ዘንድ መልዕክታችን ነው።
https://t.me/bdrselefiya