#MoE
በ2019 ዓ.ም በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመማር ተመዝግባችሁ የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ተጠባባቂ ለሆናችሁ ተማሪዎች፣ በተመዘገባችሁበት ሊንክ በመግባት ስማችሁንና ሪፈረንስ ቁጥራችሁን በማስገባት እስከ
መስከረም 13/2019 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ እንደምትችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
ያሉት ቦታዎች ውስን በመሆናቸው በተጠባባቂነት ከተያዙ መካከል የተሻለ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ቅድሚያ የሚሰጣቸው መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡
ምደባ የሚካሔደው ክፍት ቦታዎች ባሏቸው ትምህርት ቤቶች እንደሚሆን ተገልጿል።
@Eduinfomaterial