የበጌምድር አካዳሚ የትምህርት ቁሳቁሶች፣ ደንቦች እና መረጃዎች ማጠቃለያ (2019 ዓ.ም)ለ 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን እንኳን አደረሳችሁ
📌የተማሪዎች አጠቃላይ ደንብና ግዴታዎች (ከኬጂ እስከ 8ኛ ክፍል)✅ ዩኒፎርም ሙሉ በሙሉ መልበስ
⭐️
ለወንዶች፡ ኖርማል የፀጉር ቁርጥ ተስተካክሎ መገኘት
⭐️
ለሴቶች:- የፀጉር ሁኔታ ንጽህናው የተጠበቀ ለተማሪዎች ሊረብሽ በማይችለ መልኩ የተያዘ
🎒
የትምህርት መርጃ ቁሳቁሶችለኬጂ 1 ተማሪዎች📘 ደብተር (በፕላስቲክ የተሸፈነ) — 5 ፍሬ ባለ50 ሉክ
✏️ እርሳስ — 4 ፍሬ HB የሚባል ለአጠቃቀም ምቹ የሆነ
🎨 ከለር እርሳስ — 1 እሽግ
🧼 ማጥፊያ — 3 ፍሬ
✂️ የእርሳስ መቅረጫ — 3 ፍሬ
🧻 ሶፍት — 2 ጥቅል ABC ቢሆን ይመረጣል
🎨 የስዕል ደብተር — 1
👟 ክፍል ውስጥ የሚጠቀሙበት ነጠላ ጫማ በጣት የማይገባ ቢሆን ምቹ ነው ለህፃናት
ለKG 1 ወላጆች ማሳሰቢያ: ህፃናት ወደ ትምህርት ቤት ከመምጣታቸው በፊት የመፀዳጃ ቤት አጠቃቀም እና ራሳቸውን ችለው የመመገብ ልምድ እንዲኖራቸው አስቀድመው ያዘጋጁ።
ለኬጂ 2 እና ኬጂ 3 ተማሪዎች📘 ደብተር (በፕላስቲክ የተሸፈነ) — 6 ባለ 50ሉክ
✏️ እርሳስ — 4 ፍሬ HB የሚባል ለአጠቃቀም ምቹ የሆነ
🎨 ከለር እርሳስ — 1 እሽግ
🧼 ማጥፊያ — 3 ፍሬ
✂️ የእርሳስ መቅረጫ — 3 ፍሬ
🧻 ሶፍት — 2 ጥቅል ABC ቢሆን ይመረጣል
🎨 የስዕል ደብተር — 1
ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች📓 ራዲካል ደብተር (ባለ ብላስቲክ ሽፋን)
👉 ለ1ኛ,2ኛ,5ኛ,6ኛ,7ኛ,8ኛ ክፍል ብዛት 10 ደብተር ባለ 50ሉክ
👉 ለ3ኛ እና 4ኛ ክፍል ብዛት 11 ደብተር ባለ 50ሉክ
✏️ እርሳስ፣ ማጥፊያና መቅረጫ — ለ1ኛ እና 2ኛ ክፍል
🖊️ እስክርቢቶ — ከ3ኛ እስከ 8ኛ ክፍል
🧴 ኡሁ (ማጣበቂያ) — 2 ፍሬ (ለሁሉም የክፍል ደረጃ) ፈተናዎችን ደብተር ላይ ማጣበቂያ ለአመቱ የሚጠቀሙበት
⏰
የትምህርት የሚጀመርበት ቀን አስመልክቶ
ትምህርት የሚጀምርበት ቀን: በሚቀጥሉት 3ቀናቶች ውስጥ ይፋ ይደረጋል።
📚
የቴሌግራም ቻናሎችsoft copy የመማሪያ መጻሕፍትን፣ የመለማመጃ ጥያቄዎችን፣ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን እና የተማሪዎች የሴክሽን ድልድል ለማግኘት የልጅዎን የክፍል ደረጃ በመጫን ይቀላቀሉ፡
🔹
የአካዳሚው ዋና ገጽ🔹
ኬጂ 1🔹
ኬጂ 2🔹
ኬጂ 3🔹
1ኛ ክፍል🔹
2ኛ ክፍል🔹
3ኛ ክፍል🔹
4ኛ ክፍል🔹
5ኛ ክፍል🔹
6ኛ ክፍል🔹
7ኛ ክፍል🔹
8ኛ ክፍልፋይናንስ መረጃ:የተማሪ ክፍያ ኮዶች እና የአጠቃቀም መመሪያ ለማግኘት
👉
የፋይናንስ ቻናል📍 ጳጉሜ
04 / 2018 ዓ.ምበጌምድር አካዳሚ