𝗙𝘂𝗮𝗱 𝗞𝗲𝗺𝗮𝗹 || ፉአድ ከማል


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


ما كان لله سيبقى
https://t.me/FuadKemal

Bog‘liq kanallar

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


❗️❗️❗️❗️🚩

ጥያቄ፦ በቁርኣን ውስጥ ስማቸው በብዛት የተጠቀሰው ነቢይ ማን ናቸው?

ሀ) ነቢዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም)
ለ) ነቢዩ ሙሳ (ዐለይሂ ሰላም)
ሐ) ነቢዩ ኢብራሂም (ዐለይሂ ሰላም)
መ) ነቢዩ ዒሳ (ዐለይሂ ሰላም)


የማለዳ ስንቅ 🌅
➖➖➖➖
አዲስ ቀን አዲስ የሪዝቅ በር ነውና፣ ውሎህን በአላህ ስም ጀምር። ለዱንያህ የምትለፋውን ጥረት ሁሉ አላህ እንዲባርክልህ ሶላትህንና ዚክርህን ጠብቅ፤ ምክንያቱም በእሱ ፈቃድ እንጂ በድካምህ ብቻ አንዳችም አታገኝም።

አላህ የተባረከና ስኬታማ ውሎ ያድርግልህ!
=
ቻናሉን ለመቀላቀል፦
https://t.me/FuadKemal
https://t.me/FuadKemal




𝗔𝗵𝗹𝘂𝗹 𝗜𝗹𝗺 || አህሉል ዒልም dan repost
ሼይኽ ኢብኑ ባዝ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦

"አንድ ሰው የዒልም (የእውቀት) መድረኮችን የማይገኝ፣ ኹጥባዎችን (ምክሮችን) የማይሰማ እና ከእውቀት ባለቤቶች (ዑለማዎች) የሚተላለፉ ትምህርቶችን ግድ የማይሰጥ ከሆነ፤ ቸልተኝነቱ (ገፍላው) እየጨመረ ይሄዳል። ምናልባትም ልቡ እየደደነ (እየጠነከረ) ሄዶ በመጨረሻም ልቡ ላይ እስኪታተምበት (እስኪታሸግበት) ድረስ ይደርስና ከዝንጉዎች (ከገፊሎች) ተርታ ይሆናል።"

[መጅሙዕ አልፈታዋ (12/324)]
=
ቻናሉን ለመቀላቀል፦
https://t.me/AhlulIlmChannel
https://t.me/AhlulIlmChannel


አጫጭር ምክሮች dan repost
ከጋብቻ በፊት የደም ምርመራ ብቻ ሳይሆን የሱስ ምርመራም ማድረግ ተገቢ ነዉ።
=
ቻናሉን ለመቀላቀል፦
https://t.me/AchachrMkroch
https://t.me/AchachrMkroch


🎁 መንፈሳዊ እርካታንና መሰረታዊ የዲን እውቀትን ይፈልጋሉ❔

እንግዲያውስ እንኳን ወደ "ዳሩል ዒልም መርከዝ" ቻናል በሰላም መጡ!

✈️ በማዕከላችን (ቻናላችን) የሚያገኟቸው፦
📖 የአላህ ቃል (ቁርኣን) እና ሶሒሕ ሐዲሶች
💡የታላላቅ ዑለሞች ወርቃማ ንግግሮች
💎 አጫጭርና ሕይወት ቀያሪ ምክሮች
❓ እውቀትዎን የሚፈትሹ ጥያቄና መልሶች

ከዱንያ ጫጫታ ርቀው ነፍስዎን በቁርኣንና በሱና ኑር የሚያድሱበት ልዩ መድረክ!

✅ አሁኑኑ ይቀላቀሉን!
=
ቻናሉን ለመቀላቀል፦ 
https://t.me/MerkezDarulIlm
https://t.me/MerkezDarulIlm


Huda Wave dan repost
🕋 🔠🔡🔡🔡

ሐጅ የማድረግ አቅም ያለው ሰዉ በእድሜ ዘመኑ አንድ ጊዜ የማድረግ ግዴታ አለበት❔

✅ ከትክክለኛዉ መልስ ጀርባ "Add Huda Wave¹" የሚል ይመጣልዎታል፣ እርሱን ይጫኑ!


Fuad Kemal Channel dan repost
❓ልዩ ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ❓

⏰️ የጊዜ ሰሌዳ፦

• ጥያቄ የሚለቀቀዉ፦ ቅዳሜና ማክሰኞ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት።

• መልስ መቀበያ፦ እስከ ምሽቱ 6:00 ሰዓት ድረስ ብቻ።

• አሸናፊዉ የሚታወቀው፦ በማግስቱ ጠዋት።

🏆 የመሳተፊያ መስፈርቶች፦

1. ቻናሉን @MerkezDarulIlm መቀላቀል (Join)።

2. ወደ ግሩፑ @Merkez_DarulIlm 25 ሰዎችን መጨመር (Add)።

3. ሁሉንም ጥያቄዎች በትክክልና ቀድሞ መመለስ።

⚠ ህጎችና ማሳሰቢያ፦

• መልስ ማስተካከል (Edit) ወይም በ AI ታግዞ መመለስ ከውድድር ውጭ ያደርጋል።

• 3 ጊዜ ያሸነፈ ሰው ለ3 ወራት እረፍት ያደርጋል።

• አንደኛ ለወጣ አሸናፊ ልዩ ሽልማት በውስጥ መስመር ይላካል።
=
▫️በጥያቄና መልሱ ለመሳተፍ፦
📌https://t.me/MerkezDarulIlm
📌https://t.me/MerkezDarulIlm


𝗔𝗵𝗹𝘂𝗹 𝗛𝗮𝗱𝗶𝘁𝗵 || አህሉል ሐዲስ dan repost
አቡ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደዘገቡት የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡-

"የታመመን ሰው የጠየቀ ወይም (የዲን) ወንድሙን ለአላህ ብሎ የዘየረ፤ አንድ ተጣሪ እንዲህ ሲል ይጣራለታል፦ ‘መልካም ሆንክ፣ አካሄድህም መልካም ሆነ፣ ከጀነትም መኖሪያን አዘጋጀህ (ቦታ ያዝክ)።"

(ቲርሚዚ፣ ኢብኑ ማጃህ እና አህመድ ዘግበውታል)
=
ቻናሉን ለመቀላቀል፦
https://t.me/AhlulHadithChannel
https://t.me/AhlulHadithChannel
=
“ይህ መልእክት ለሌሎችም ስለሚጠቅም ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት (Share) በማድረግ የኸይር ሥራው ተካፋይ ይሁኑ። ”


አጫጭር ምክሮች dan repost
አሏህ የሰጠህን ማንም ሊነፍግህ አይችልም።
እርሱ የከለከለህን ማንም ሊሰጥህ አይችልም።
=
ቻናሉን ለመቀላቀል፦
https://t.me/AchachrMkroch
https://t.me/AchachrMkroch


የዕለቱ ጥያቄ
➖➖➖➖


የማለዳ ስንቅ 🌅
➖➖➖➖
ምስጋና

ለማግኘት የምትፈልገውን ከማሰብህ በፊት፣ ያለህን ነገር አመስግነህ ጀምር። ሰላም አድረህ መንቃትህ፣ መተንፈስህና አዲስ ዕድል ማግኘትህ ትልቅ የአላህ ስጦታ ነው። ምስጋና የውስጥ ሰላምን ያመጣል፤ ሰላም ደግሞ ለሥራ ብሩህ አእምሮን ይሰጣል።

መልካም ቀን ይሁንልህ!
=
ቻናሉን ለመቀላቀል፦
https://t.me/FuadKemal
https://t.me/FuadKemal


ቃሪእ: ሙዓዝ አድ-ዱወይክ
=
ቻናሉን ለመቀላቀል፦
https://t.me/MerkezDarulIlm
https://t.me/MerkezDarulIlm


አጫጭር ምክሮች dan repost
ዓፊያ
~
የዓፊያን (የጤናን) ምንነት የምንረዳው ትንሿ በሽታ ስትነካን ነው። በዛን ወቅት ሁሉ ነገር ቀርቶብኝ ጤነኛ በሆንኩ ብለን እንመኛለን። ጤነኛ ሆነን መውጣትና መግባታችን ትልቅ ጸጋ ነው፤ አልሐምዱ ሊላህ!
=
ቻናሉን ለመቀላቀል፦
https://t.me/AchachrMkroch
https://t.me/AchachrMkroch
=
“ይህ መልእክት ለሌሎችም ስለሚጠቅም ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት (Share) በማድረግ የኸይር ሥራው ተካፋይ ይሁኑ። ”


የዕለቱ ጥያቄ
➖➖➖➖


የማለዳ ስንቅ 🌅
➖➖➖➖
በየቀኑ ከእንቅልፍ መንቃታችን አላህ ለትንሳኤ የሰጠን ትልቅ ማሳያ ነው፤ ልክ ከትንሿ ሞት (እንቅልፍ) እንደሚቀሰቅሰን ሁሉ፣ ከሞት በኋላም ዳግም ህያው ያደርገናል። ይህ ክስተት የጌታችንን ሁሉን ቻይነት የምናይበት በመሆኑ፣ በጠዋት ስንነቃ ለትልቁ መቀስቀሻ (ለአኺራ) መልካም ስራን ስንቅ አድርገን መያዝ ይኖርብናል።
=
ቻናሉን ለመቀላቀል፦
https://t.me/FuadKemal
https://t.me/FuadKemal
=
“ይህ መልእክት ለሌሎችም ይጠቅማልና ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር (Share) ያድርጉ፤ የኸይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ። ”


የምሽት ስንቅ 🌙
➖➖➖➖

የቀኑ ፀሐይ ጠልቃ ጨለማው እንደሚተካው ሁሉ፣ ይህች ዱንያም የቱንም ያህል ብታበራ ማለቋ አይቀሬ ነው። እኛም እንደ ፀሐይዋ መጥለቃችን፣ እንደ ቀኑም ማለፋችን የማይቀር እንግዶች ነን። ነገሮች ሁሉ በጊዜያዊነት የታጠሩ በመሆናቸው፣ ትልቁ ስኬት ከዱንያ መጓዝ በፊት ለዘላለማዊው ቤት የሚሆን መልካም ስንቅ ማዘጋጀት ነው። የዛሬው ምሽት የዱንያን አላፊነትና የነገን ተጓዥነት የምናስብበት ይሁን።

አላህ በሰላም ያሳድረን።
=
ቻናሉን ለመቀላቀል፦
https://t.me/FuadKemal
https://t.me/FuadKemal
=
“ይህ መልእክት ለሌሎችም ይጠቅማልና ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር (Share) ያድርጉ፤ የኸይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ። ”


𝗔𝗵𝗹𝘂𝗹 𝗛𝗮𝗱𝗶𝘁𝗵 || አህሉል ሐዲስ dan repost
ከአቡ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦

“ዑምራ እስከ (ቀጣዩ) ዑምራ በመካከላቸው ለሚሰሩ ወንጀሎች ማበሻ (ከፋራ) ነው፤ ተቀባይነት ያለው ሐጅ (ሐጅ መብሩር) ደግሞ ከጀነት በስተቀር ሌላ ምንዳ የለውም።”

(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል)
=
ቻናሉን ለመቀላቀል፦
https://t.me/AhlulHadithChannel
https://t.me/AhlulHadithChannel
=
“ይህ መልእክት ለሌሎችም ስለሚጠቅም ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት (Share) በማድረግ የኸይር ሥራው ተካፋይ ይሁኑ። ”


አጫጭር ምክሮች dan repost
"ከአላህ ጋር ያለህን ግንኙነት አሳምር፤ አላህ በሰዎች መካከል ያለህን ግንኙነት ያሳምርልሃል።"
=
ቻናሉን ለመቀላቀል፦
https://t.me/AchachrMkroch
https://t.me/AchachrMkroch


አጫጭር ምክሮች dan repost
የዘመኑ ብድር
~
ማበደር አጅር ቢኖረውም፣ በአሁኑ ጊዜ ተበዳሪው መክፈል ባይችል "ይቅርብኝ" ብለህ የምትተወው የገንዘብ መጠን ካልሆነ በስተቀር ባታበድር ይሻላል፤ ካልሆነ ግን ገንዘቡንም ያበደርከዉ ሰውንም ታጣለህ።
=
ቻናሉን ለመቀላቀል፦
https://t.me/AchachrMkroch
https://t.me/AchachrMkroch
=
“ይህ መልእክት ለሌሎችም ስለሚጠቅም ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት (Share) በማድረግ የኸይር ሥራው ተካፋይ ይሁኑ። ”

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

2 807

obunachilar
Kanal statistikasi