🌿🌿🌿🍃ጥቆማ ይነበብ 🍃🌿🌿🌿
🔹እየሱስ እና ክርስትና
✖️ክርስትና፡
አምላክ አንድም ሶስትም ነው፡፡
✔እየሱስ፡
አምላክ 1 ብቻ ነው፡፡ ማርቆስ.12:29)
✖️ክርስትና፡
እየሱስ አምላክ ነው፡፡
✔እየሱስ፡
እኔ አምላክ አይደለሁም፡፡ ዩሀንስ 12:44)
✖️ክርስትና፡
እየሱስ አምላክ የለውም፡፡
✔እየሱስ፡
እኔ አምላክ አለኝ፡፡ ዪሀንስ 20:17)
✖️ክርስትና፡
እየሱስ ፈጣሪ እንጂ ፍጡር አይደለም፡፡
✔እየሱስ፡
እኔ ፍጡር ነኝ፡፡ (ዩሀንስ 5፡26)
✖️ክርስትና፡
እየሱስ ነብይ አይደለም፡፡
✔እየሱስ፡
እኔ ነብይ ነኝ፡፡ (ማርቆስ 6:4) $ (ማቴወስ 13፡57)
✖️ክርስትና፡
እየሱስ ላኪ እንጂ የተላከ አይደለም
✔እየሱስ፡
እኔ የተላኩ መልዕክተኛ ነኝ፡፡ (ዩሀንስ 12:49) $ (ዩሀንስ 7:16)
✖️ክርስትና
እየሱስ ገነት ማስገባት ይችላል
✔እየሱስ፡
እኔ ገነት ማስገባት አልችልም፡፡ (ማቴወስ 20፡23)
✖️ክርስትና፡
እየሱስ በትንሳኤ ቀንም አምላክ ነው
✔እየሱስ፡
እኔ በዛን ጊዜም ከአብ ያነስኩ ነኝ፡፡ (ዪሀንስ 8:28)
✖️ክርስትና፡
እየሱስ ለአለም መድሀኒት ነው፡፡
✔እየሱስ፡
እኔ የተላኩት ለእስራኤሎች ብቻ ነው፡፡ ማቴወስ 15:24)
✖️ክርስትና፡
እየሱስ ሁሉን ማድረግ ይችላል፡፡
✔እየሱስ፡
እኔ ከራሴ ምንም ማድረግ አልችልም፡፡ ዩሀንስ 5:30)
✖️ክርስትና፡
እየሱስ ስለ ትንሳኤ ቀን ያውቃል፡፡
✔እየሱስ፡
የትንሳኤን ቀን አላውቅም፡፡ ማርቆስ 13:32)
✖️ክርስትና፡
እየሱስ በአይሁዶች ተሰቅሏል፡፡
✔እየሱስ፡
እኔ በፍፁም አልተሰቀልኩም፡፡ ዩሀንስ 8:21-22)
✖️ክርስትና፡
እየሱስ ተዓምራትን የሚሰራው በራሱ አቅም ነው፡፡
✔እየሱስ፡
ተዓምራትን የምሰራው በአምላኬ ፈቃድ ነው፡፡ ሉቃስ17:20) ማቴወስ 12:28))
✖️ክርስትና፡
በእየሱስ ማመን ብቻ ገነትን ያወርሳል፡፡
✔እየሱስ፡
ገነት ለመግባት የእኔም የናንተም 1 አምላክ እንዳለ መስክሩ፡፡ ዪሀንስ 17:3)
✖️ክርስትና፡
የኦሪት ህግ በእየሱስ ተሽሯል፡፡
✔እየሱስ፡
እኔ ህግን ልሽር አልመጣሁም፡፡ ማቴወስ 5:17)
✖️ክርስትና፡
ነብዩ መሀመድን እየሱስ አያውቃቸውም፡፡
✔እየሱስ፡
ከኔ በኃላ የሚመጣ ነብይ ስላለ ሁሉን ነገር ይነግራችኃል፡፡ የዮሐንስ 16:12-14)
✖️ክርስትና፡
ስለ ካዕባ እየሱስ ምንም አልተናገረም፡፡
✔እየሱስ፡
ከኔ በኃላ የስግደት አቅጣጫ ይቀየራል፡፡ በዩሃንስ 4፥19-21)
✖️ክርስትና፡
ለእየሱስ መስገድ አለብን፡፡
✔እየሱስ፡
ለኔ ሳይሆን ለአንዱ አምላካችን ስገዱ፡፡ ማቴወስ 4:10)
✖️ክርስትና፡
አምላካችን እየሱስ የመጣው በራሱ ነው፡፡
✔እየሱስ፡
እኔ የመጣሁት በአምላኬ ፈቃድ ነው፡፡ ዩሀንስ 7:28)
✖️ክርስትና፡
እ/ር እና እየሱስ አንድ ናቸው፡፡
✔እየሱስ፡
አብ ከኔ ይበልጣል፡፡ ዪሀንስ 14:28) ዪሀንስ 13:16))
✖️ክርስትና፡
አምላካችንን በምድር ላይ አይተነዋል፡፡
✔እየሱስ፡
አብ አምላካችንን ማንም ያዬው የለም፡፡ ዪሀንስ 5:37) $ ( ዩሀንስ 6፡46)
ሼር አድርጉት
منقول
https://t.me/Abu_Amtelahe