⭕️👉🇸🇦ዳዓዋ ሰለፍያ በወሎ ተንታ አጂባር🔊🔉🎤🎧🕌🔊https://t.me/abu Reslan/2


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


በሰለፍያ ዱዓቶች የሚተላለፍ ዓውድወችና ፅሁፎችን የምንለቅበት ቻናል ኢሻአላህ˚˚‏﴿ وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ ﴾ ‏-

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


⭕️👉በአላህ ይሁንባችሁ
ስሙትማ
⭕️ይሄን ሙጂሪም

ሙሺሪክ
⭕️👉አንተየ ይንነው ታላቅ አሊም መቶ ሁጃ ካላቆሙበት
የሚሉት የዘመናችን ሙርጂአወች

⭕️👉ይሄን ምንትሉት ይሆን የሙሺሪክ ጠበቆች ⁉️


⭕️👉https://t.me/AbuJewudan


قناة الخير dan repost
🔴👉 #ከሀገራችን_ሙሽሪኮች
========================
----
        🔴👉ቀላቀለው👈🔴
ሙወሂዱ ወንድሜ ሙሽሪኮች አጠገብህ ናቸው  ❗️ሩቅ አትሂድማ ❗️
========================

👉 ሸሆቹን ከወደድክ  ሶላት  ባትሰግድም ሶደቃ ባታወጣም አላህ ይምርሃል
👉
ሸሁቹን ከጠላሃቸው ግን ካከፈርካቸው ሶላት ብትሰግድም የፈለከውን ብትሰራም ሙስሊም አደለህም እያለ ነው

🔴👉ውሀብዮችማ ሴቶችን,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, ሀራም ነው የሚሉ እያለ አላህ ሀራም ያደረገውን ሀላል እያ ደረገ ነው የሚለው አድምጡት 🎤

لا حول ولا قوة إلا بالله

🔴👉  እነዚህን ሙስሊሞች ትለኛለህ ❓

ለነዚህ   ኡዝር   ሰጥተህ   ለምንድን  ነው   ተክፊር ኸዋሪጅ   ስትለን   ለኛ  ዑዝር   ያልሰጠኸን  ❗️

ተው❗️ ተው❗️ ተው ❗️
-----👇-------👇-------👇

↪️ https://t.me/ibnu_ali_1234
♡ㅤ     ❍ㅤ         ⎙ㅤ       ⌲ 
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ       


ይቀጥላል የሀገራችን ሙሽሪኮች


سورة الزخرف
بسم الله الرحمن الرحيم
ክፍል አንድ
ምእራፏ እስላማውይ ዳአዋ በመካ የገጠሙትን እንቅፍቶች ችግሮች ሙግቶች ክርክሮች ትዳስሳለች ቁርአን እነኝህን ችግሮች በምን አኳኋን ይፈታና የሰዎችን ልቦና ያክም እንደነበር የ ጃሂልያን አመለካከት ከሰዎች አምሮ በመፍቅ በምትኩ ኢስላማውይን አመለካከት የሚያሰርጽበትን ስልት በትቂቱም ቢሆን ታሳየናለች ።የዚህ ክፍል አናቀፅ በዚህ እረገድ የራሳቸውን ድርርሻ ይወጣሉ።
ዐረቦች በቅድመ ኢስላም ከእንስሳት ጋር የተያያዙ በርካታ የተሳሳቱ እምነቶች ነበሯቸው።ከነኝህ እንስሳወች አላህ የራሱ ድርሻ አማልክቶቻቸውም የራሳቸው ዲርሻ እንዳላቸው ያምናሉ።ከእንስሳት ለምግብነት ለግልቢያም የማይጠቀሙባቸውም ነበሩ ።በዚህ ክፍል ለነኝህ አጓጉል እምነቶቻቸው ተገቢ ምላሺ ተሰቷቸዋል እንስሳት የአላህ ፍጡራን ከአላህ ታአምራትም የሚፈርጁ ናቸው።አላህ ለሰው ልጆች መገልገያነት የፈጠራቸው መሆናቸው የሰው ልጂም ለዚህ ውለታው ምላሺ አምላኩን ማመስገን እንጂእንስሳቱን ለጣኦታት አምልኮ ማዋል እንደሌለበት ከእንስሳት ጋር በተያያዘ አላህ ያልደነገገውን ህግ መከተላቸው አግባብነት እንደሌለው ተብራራላቸው።
መላእክት የአላህ ሴት ልጆች ናቸው የሚል እምነትም ነበራቸው ።ይህ እምነታቸውም አጉል እንደሆነ በሚገባቸው ቋንቋ ና አመክንዮ (ሎጂክ)ተገለፀላቸው።
ይህን ሁሉ የወረሱት ከአባቶቻቸው እንደሆነ በኩራት ይናገሩ ነበር ።እምነት መርምረውትና አጢነውት የሚገቡበት እንጂ እንደቁስ ከአባት የማይወረስ በጭፍኑ ሊከተሉት የማይገባ እንደሆነ የአባቶቻቸውን ስህተት መድገማቸው ወደጥፋት የሚያመራ አካሄድ መሆኑ የታሪክ አማኝ ተጠቅሶ ተናግሯል ።
አላህ ምን አለ
إنا جعلنه قرءانا عربيالعلكم تعقلون
እኛ (ጥበብን ማወቅና)መረዳት ትችሉ ዘንዳ ቁርአንን በዐረበኛ አደረግነው። ይላል አላሁ ሱብሀነሁ ወታእል
وإنه فى أم آلكتب لدينالعلى حكيم
እርሱ በእርግጥም ከኛ ዘንዲ ከመፀሀፎች እናት ውስጥ የሰፈረ ደረጃውም ከፍተኛና በጥበብ የተሞላም ነው።

የዚህ አንቀፅ ማብራሪያው
የመፀሀፍ እናት በሚል የተጠቀሰው "ለሕወል መሕፉዝ"(የተጠበቀ ሰሌዳ በመባል የሚታወቀው ሲሆን የመለኮታውይ መለአክት ምንጭ መሆኑን ቁርአን ውስጥ ጠቅሷል ።

وكم أرسلنامن نبى فى آلأولين
በቀደምት ህዝቦች ውስጥ በርካታ ነብያቶች ልከናል

የዚህ አንቀፅ ማብራሪያ

የቀደምት መሠሎቻቸውንም ታሪክ ትምህርት ይሆናቸው ዘንዲ ይዘክርላቸዋል።
መልክተኞችን ላከላቸው ግን መልክቱን በቀና ልቦና አላስተናገዱም ።በነብያት አፌዙ በቁም ነገር ቀለዱ ።በመሆኑም አላህ አጠፋቸው ።

https://t.me/gfffffffbbb


👍በጣም ደስ የምትለው
        ✍የአቡል ሙሰየብ ግጥም በድምፅ

☝️ወሏሂ በጣም ነው ደስ ያለችኝ 💯

          👉ወንድማችን አቡል ሙሰየብ አላህ ይጠብህ

⛔️ሊንኩን መሰረዝ አንፈቅድም ‼️

✅ ሼር & ጆይን አድርጉት

👉🔴https://t.me/ibnu_ali_1234
♡ㅤ     ❍ㅤ         ⎙ㅤ       ⌲ 
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ
👉ሊንኩን ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፍይ


👍በጣም ደስ የምትለው
        ✍የአቡል ሙሰየብ ግጥም በድምፅ

☝️ወሏሂ በጣም ነው ደስ ያለችኝ 💯

          👉ወንድማችን አቡል ሙሰየብ አላህ ይጠብህ

⛔️ሊንኩን መሰረዝ አንፈቅድም ‼️

✅ ሼር & ጆይን አድርጉት

👉🔴https://t.me/ibnu_ali_1234
♡ㅤ     ❍ㅤ         ⎙ㅤ       ⌲ 
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ
👉ሊንኩን ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፍይ


ከላላ ውስጥ ካሉ ተሰሚነት ካላቸው የትልቁ መስጅድ ኮሚቴዎች ውስጥ አንዱ የነበሩት አባት ናቸው አላህ ይገዛቸው።።።ለሃቅ እጂ መስጠት ጀግንነት ነው‼️‼️‼️‼️

🔴👉https://t.me/abunewas

🔴👉https://t.me/Abumahiasselefi


🖇 ጥንቁቆች

🗂 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ጣፋጭ ሙሀደራ።

🎙#በሸይኻችን አቡ ኒብራስ / አላህ ይጠብቀው/
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ

📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🟢👉 https://t.me/Abumahiasselefi


قناة أبو فيصل الأثري dan repost
🟢👉አቡ አብዲላህ ዘይኑ በኡስታዝ አቡኒብራስ ዚያራ የተደሰተውን ሲገልፅ‼

👉https://t.me/abuabdelahzeyn


⭕️👉ግጥም
🎤ኧረ ምን አረገ ምንስ በደላችሁ

⭕️👉ተውሂዲ ይገስ ባለ
ሺርክ ይጥፋ ባላችሁ

🔊🔊ኧረ ምን አረገ ምንስ በደላችሁ

⭕️👉ቀብርን አምላኪ
ሙሺሪክ ነው ባላችሁ

🤲ቀልባችሁ ደረቀ እሱ ምን ያርጋችሁ

⭕️👉ፈተና ቢበዛ ግርፍት ቢያቆስለው
ዳዓዋ ሰለፍያን የሚተዋት መሰላችሁ

🔥አየ እናተ ቂሎች በጣም ትገርማላችሁ
አየ እናተ ቂሎች በጣም ትገርማላችሁ

🪐💫ከአህባሺ ከኢህዋን እዲሁም ከጀምእያ
ታዋትና ውጡ ብሎ ባስተማር

🤲ቀልባችሁ ደረቀ እሱ ምን ያርጋችሁ

⭕️👉አዲስ መጤን ነገር
አንቀበልም ብሎ ባስተማር

🎤🎤ኧረ ምን አረገ ምንስ በደላችሁ

🚍🚍አዲሶቹ ኢህዋን በጣም ትገርማላችሁ
ያንን ጀግና ኡዝታዝ is ነው ብላችሁ አስደበደባችሁ

⭕️👉በጣም ቀፋፊወች
ውሸታም ሁናችሁ

🔥🔥አሏሁምሙስተአን
በጣም ከዛብ ናችሁ

🔥አሏሁምሙስተአን
በጣም ከዛብ ናችሁ
⭕️👉 በታናሹ ወንዲማችሁ ከማል
ከተታ አጂባር

⭕️👉https://t.me/gfffffffbbb


👉 ግጥም

በወንድማቺሁ አቡ አዩብ ዓብደላህ አል ከታሮ

የግጥሙ ርዕስ 👇
ትድረስ ለማስታወስ ለዴሴ ወንድሞች
ጀግና ለሆኑት ነዉ ለተዉሂድ አርበኞች

ትላለች ።👉https://t.me/mekdella


👉 አይርታም ጀግና👈

👉በሰደፍ ባፈሙዝ    እሱን ለማስወጋት;
👉በዱላ  ማስመታት     እሱን  ለማስርታት;



👉በጥይት በሽጉት.     እሱን ለማስገደል;
👉አስቡት አለሙት     እሱን ለመበቀል;

👉ሴራችሁ ከሸፈ.      ህልማችሁ ተነነ;
👉ያሰባችሁ ሳይሆን.  ያላሰባችሁ ሆነ;

👉መታሰር ብርቅ አይደል  በሱ አልተጀመር;
👉መደብደብ ብርቅ አይደል በሱ አልተጀመር;


👉ከድሮ ከጥንቱ   የተውሂድ ጥላቶች   ሲያደጉት የኖሩ;
👉ግፍን አሳልፉው ድልን ተጎናፅፈው አሻራችው እኛው ጋር የኖሩ;

👉ተመለስ ሞጥለው      የብርታት ተመሳሌት;
👉እሰር እንግልትን         በደንብ የቀመሱት;


👉ራብን ጥማትን.         ሆዳቸውን ያሰሩት;
👉ብርድና መቀቱን.      ችለው የተቋቋሙት;


👉የደሴውን ጀግና      ይርታ መስሎሃል;
👉የጀግኖችን ሲራ    ጠግቦ በልቶልሃል;


👉እሱን ለማስርታት    ይሳካ መስሎሃል;
👉ብታሳስረውም      ታስሮ አሸንፎሃል;

👉በዲኑ የታሰር       የታሰር መስሎሃል;
👉ማስተንተን ከቻልክ. በቁሙህ ገሎሃል;

👉አይ ሸሁ ማስንተን ታሰነህ ከቶ ምን ይሻላል
👉ስቃይም ቢቀምስም  በደንብ ያሸንፋል;

👉ጀግና አይርታም ስልህ ውሼቴን መስሎሃል;
👉በአላህ በጌታችን ፈቃድ ነስሩ ይቅርብለታል;

👉ዳግም እንደገና በቁርዓን በሃዲስ  በደንብ ይገልሃል;
👉ታኔ ታየዋለህ እሱ አሸንፎህ አንተ ትዘቅጣለህ ;

👉አይደርስ መስሎሃል.    ያኔ ታየዋለህ;

           ተማሪ ኡሙ ኹበይብ


https://t.me/gfffffffbbb


በደብረ ብርሃን

ከወለጋ ለተፈናቀሉ ሙስሊሞች የተደረገ አጠር ያለ ምክር


ከሽርክ እንራቅ አደራ ወደ አሏህ እንመለስ
የሚል ምክር ነው አዳምጧት


በወድማቹህ አቡ አነስ አህመድ

🔴👉https://t.me/abunewas

🔵👉https://t.me/abunewas

⚾👉https://t.me/abunewas


🔴👉 በጣም ማራኪ የሆነ ግጥም

በወንድማችን አቡ ረይና ኸድር ጊንባ حفظه الله تعلى


👉የግጥሙ ርዕስ :-

🔴👉 አንቺ ወሎ ደሴ ምነው ግፍ በዛብሽ ‼

▶ በውስጡ ብዙ ነገራቶችን አቅፎ እና አምቆ ይዟል ‼

🔵▶ ሁሉም ሠው እንዲያዳምጠው እንመክራለን ‼

🔵👉 https://t.me/Al_Miaraj_11/3221




47 , صحيح البخاري ٤١٨-٤٢٢


🛑 👉 ስማልኝማ የጀግናው የሸኸል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ ታሪክ 👉 በጀግናውابو نبراس مصطفى بن عبد الله ስሙትማ ይሄነን ታሪክ የኢብኑ ተይሚያን ታርክ ስትሰማ ትንሽ ዋጥ መረጋጋት ጀግና ትሆናለህ እውነተኛ ከሆንክ ትሶብራለህ... በጣም ዱኣ ልናበዛ ይገባል አብሽሩ ።

🔴👉https://t.me/abunewas

🔴👉https://t.me/abunewas

🔴👉https://t.me/abunewas

☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

🌹🌹🌹🌹🌹🌹‼️‼️‼️‼️‼️‼️


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


🔴👉ልብን የሚነካ ግጥም

የግጥሙ ርዕስ
እናውቃለን ኡስታዝ !!

በወንድም አቡ አብደረህማን ሀይቅ ( حفظه الله تعلى)


https://t.me/AbuNamuse/2407


‼️አጭር መልዕክት‼️

1 ኛ, ለደሴ ሰለፍይ ወንድሞቼ
2 ኛ, ደሴ ላይ ለሚገኙ የፊትና ምች የመታቸው ታማሚዎች

ወንድሞቼ አብሽሩ አብሽሩ አብሽሩ‼️‼️‼️

https://t.me/Mesjid_Al_furqan_Kelala

👉 https://t.me/abuamete_awel
👉 https://t.me/AbuNamuse


🔴👉ልብን የሚነካ ግጥም

የግጥሙ ርዕስ
እናውቃለን ኡስታዝ !!

በወንድም አቡ አብደረህማን ሀይቅ ( حفظه الله تعلى)


https://t.me/AbuNamuse/2407

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

229

obunachilar
Kanal statistikasi