abdu_rheman_aman


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


{{قال ابـــن رجــــــــــب رحـــــــــمه الله }}
في فضل علم السلف على علم الخلف< ¹⁴>
فليس العلم بكثرة الرواية ولا بكثرة المقال.
ولكنه نور يقذف فى القلب يفهم به العبد الحق
ويميز به بينه وبين الباطل. /هـ

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


🍃 ለፈገግታ!

የዓለማችን ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን(ሐፊዘሁላህ) ተጠየቁ ...

"የ(ዩሱፍ) አለቃ ባለቤት ተውበት ካደረገች በኋላ ዩሱፍን አግብታለች የሚባለው እውነት ነው ወይ?"

ሸይኽ ፈውዛን (አላህ እድሜያቸውን ያርዝመውና) እንዲህ አሉ ...

"ወላሂ ሰርጋቸው ላይ አልተገኘንም"
========
ተዕሊቅ ኢጋሠቱል ሀፋን ከሚለው ደርስ 2/5/1435
t.me/abdu_rheman_aman


Ibnu Munewor (ሃፊዘሁላህ)

መኖር እንደ ዘበት

የቱን ነበር … “አለ” ያልከኝ?
እኔ እራሴ ባዶ ሆኜ … በባዶዎች የኮፈስከኝ

“ጥራኝ ቅርብ ነኝ” የሚል … ሀያል ጌታውን ጥሎ 
“ማን አለ የሚጠይቀኝ” ሲል … አርረሕማንን ችላ ብሎ
ሙታን ሰፈር የሚኳትን … ጨርቁን ማቁን አግተልትሎ
ለመቃብር የሚሐጅጅ … ፍየል በጉን አስከትሎ
እጣን ከርቤ መጋረጃ … ጂኒ ቁልቋል ዘባተሎ፡፡
ስማኝ እስኪ … አንድ በለኝ
ይህን ነበር … “አለ” ያልከኝ?
ግሳንግሶች ሆነን ሳለ … በግሳንግስ የፎገርከኝ?
በቢድዐ ህብረ-ድግስ … የሺርክ ቅኝት የሚቀኝ
ከሙታን የሚቀላውጥ ከድኩማን የሚመኝ
ይሄን ነው “አለ” ‘ምትለኝ?
እንደሌለ እየነገረኝ
በተግባሩ እያሳመነኝ?
ካሉት ጋራ የሚጋፋ
ከሞቱት ዘንድ የሚደፋ
ተንቀሳቃሽ በድን ሆኖ … “አለ” ሲሉት የሚጠፋ
ቀብሩን በእጁ የሚቆፍር … ለጥፋቱ የሚለፋ፡፡
ምኑ ላይ ነው ህልውናው … የቱስ ላይ ነው ሰውነቱ?
በሺርካሺርክ ተወሮ … ከራስ ጥፍሩ እስከ ‘ግር ጣቱ!!
ይልቅ ፉገራህን ተውና … እጁን ያዘው ከጥፋቱ
በነብዩ ብሩህ ሱና … ይመለስ ዘንድ ህይወቱ፡፡
ይቺን ነበር “አለች” ያልከኝ … በቁሟ የሞተች ምስኪን?
ከደካማው ጠንቋይ ሰፈር … ልጅ ፍለጋ የምትኳትን
ጥራ ግራ ለፍታ አፍርታ … ለገሪባ የመትበትን
ለሺርክ አውራ እጅ ነስታ … የሺርክ ጋን የምታጥን
ለንቶ ፈንቶ የምትከንፍ … ለኹራፋት የምትፈጥን
ይሄ ነው ወይ ህይወት ያለው … የሚባዝን ያለፋይዳ
“ሸይኽ አትጥራ” ስትመክረው … “ሸይኹን ጥላ” የሚረዳ
ለተውሒድ ጀርባውን ሲሰጥ … በህሊናው የተከዳ፡፡
በሺርክ እግሩን የሚያቀጥን … ገታ መጂት አና ዳና 
በዳንግላ በቃጥባሬ … ጫሊ አብሪቲ አናጂና
ካሸለቡት በላይ ሞቶ … ከቀብር ደጅ የሚጠና
ከቁርኣን ጋር ተኳርፎ … ከሐዲሥ ጋር ከህሊና
ይሄ ነው ወይ … መኖር ማለት?
ኑሮ እንዲሉት … እንደዘበት
ይሄው ሆነ ወይ ጥቅሙ?
የመኖራችን ትርጉሙ
መኖር “መሄድ” ቢሆንማ … ሳያጣሩ እያጋሩ
ከመቃብር ለሚያንኳኩ … ሙታኖችን ለሚያዋሩ
ላንቃቸው እስኪበጠስ … ላይሰሙ ለሚጣሩ
ቤሳ ቤስቲን የሌላቸው … ጣኦታትን ለሚያባሩ
ሰማያዊ ቅዱስ ቃሉን … የማይሰሙ እማይማሩ፡፡
መኖር እንዲህ ቢሆንማ … ለጠፋበት ቅጥ አንባሩ
“ላትስሚዑልመውታ” ብሎ … ባልሰየማቸው ጀባሩ፡፡
ኢብኑ ሙነወር፣ 
ታህሳስ 2007
t.me/abdu_rheman_aman


አሰላሙ አለይኩም የአህለሱና ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
((ደርስ 1))
‌ ============
{بـســم الله الـر حمــن الـرحـــيــــم}
በአላህ ስም እጅግ በጣም አዛኝ የአዛኛች ሁላ አዛኝ በሁነው ስም እጀምራለው ።
‌=========================
{{مــن أصــول عــقيـدة اهـــل السـنة والجـما عـــــة}}

የ አህለ ሱናወች እንደዚሁ የጀማአ
ውች መሰረት መርሆች ማት ነው
=========================
((مــن اصــول))

[[ሚን ኡሱሊ ]]ማለት መሰረት ወይም መርሁች ማለት ሴሆን ይህ መሰረት መሰሮቱችን ሁላ ይዛል ማለት አይደለም ይህ መሰረት ግማሾችን ያዘለ ይሆናል
=========================
((عــقــيـدة))

[[አቂደቱ ]]ማለት እምነት ማለት ነው አቂዳ ማለት አንድ ግለሰብ በልቡ በውስጡ ያመነበት ሁላ እምነት አቂዳ ተብሎ ይጠራል አቂዳ ያለው ቃል የመጣው ገመድን መቆጠር ከሚል ቃል ነው የመጣው ከዛ ቡሀላ ልብን መቆጠር ለሚል ቃል ተስራሩት ተጠቀሙት። አንድ ሰው በ ቁራኣን በሱና ከዛም በሰለፎች አረዳድ ከተረዳ ካመነ ምን ይባላል አቂዳውን ይዛል ይባላል።
=========================
((اهـــل الســـنة))

[[አህሊ ሱነቲ]] ማለት የሱና ባሌቤት ማለት ነው ሱና ማለት ምንገድ ማለት ሲሁን ግን ምን አይ ነት ምንገድ ነች ያቺ ምንገድ ነች ረሱል ሱ.አ.ወ.ያሉባት ነች ከንግግርም ከተግባርም ሱሀቦች ሲሰሩት አይትው ዝም ያሉት ሁላ ምንገድ ሱና ተብሎ ይጠራል ለዚህም ሲባል ሱናን ቁራአንን አጥብቆ የያዘ ሰው አህሊ ሱና ይባላል ።
=========================
((والــجمــا عـــــة))

[[ወል ጀማኣ ]]ማለት ህብረቱች ጉሩቦች
ማለት ነው ግን እዚጋ የሚታሰበው በሀቅ ላይ የተሰባሰቡት ናቸው አንድ ሰውም
ም ቢሁን ሀቅ ላይ ከሁን ጀማ አ ተብሎ ይጠራል ።ኢብኑ መስኡድ እደገለፁት
=========================
ይቀጥላል ደርስ 2

✍አብደረህማን አማን
⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️

✍عبد الرحمن أمان
⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️

ሼር ሼር ሼ ሼ ሼ ሼ ያ ድሩጉ
ይቀላቀሉ
t.me/abdu_rheman_aman


t.me/abdu_rheman_aman
እባክህ ወንድሜ እባክሽ እህቴ
ኳስ
አትሁኑ ኳስ የሆናችሁ እንደሆነ ሁሉም ይመታችኀልና ፡፡ ሁለት ቁጥሩ ለአምስት
ቁጥሩ አምስት ቀጥሩ ለአስር ቁጥሩ እያሉ ይቀባበሉባችኀል ፡፡
ኳስ ከመሆን "ድንጋይ መሆን

ድንጋይ ከሆንክ ማንም አይነካህምና!

ድንጋይ የምትሆነው እውቀት ሲኖርህ ብቻ ነው፡፡
እውቀት ካለህ ማንም አይነካህም!
እውቀት ከሌለህ የመጣ ጎርፍ ያነሳሃል!
🖕🖕🖕
ይህም ማለት ሙብተዲዕ ካገኘህ
ከሱና ያፈናቅልሃል*

✍አብደረህማን አማን

t.me/abdu_rheman_aman


Репост из: Muhammed Mekonn
የመልካም ጥሪ ለሁሉም ሙስሊም ወገኖቻችን ይሁንልን!!

#አሰላሙአለይኩም_ወራህመቱሏሂ_ወበረካትሁ

የሸዋሮቢት ሰለፊዮች መስጂድ ማሰባሰቢያ ግሩፕ አባሎች

እነዚህ በሸዋሮቢት የሚኖሩ የሱና ወንድሞቻችን መስጂድ የላቸውም ይህንን ከላይ በምስሉ የምታዩትን ቤት ተከራይተው በየወሩ እየከፈሉ ነው የሚያስተምሩት/የሚማማሩት/ ይባስ ብሎ ደግሞ ይህ ያከራያቸው ሰውዬ ይህንን መሸጥ እንደሚፈልግ ነገራቸው!!

እነሱ ደግሞ ከዚህ ቦታ ከራቁ እስከዛሬ አብረዋቸው ሲማማሩ የነበሩ እህት ወንድሞቻቸው ከሺርክና ከቢድዓ ይወጣሉ ተብሎ የሚጠበቁት ይህንን የመማማር እድል ካጡት መልሰው ወደ ጥመት አንጃዎች መግባታቸው አይቀሬ ነው!!
እናም በተቻለን አቅም 5 10 15 ትንሽ ናት ብለን ሳንንቅ ያቅማችንን እንተባበርና በአሏህ እዝነት ወደ ሀቅ የመጡትን እህት ወንድሞቻችንን እናት አባቶቻችንን ከጥመት አንጃዎች እንታደጋቸው!!

ወረቢ ትንሽም ብትሆን ሳንንቅ እኛ ሊላህ ብለን እንወርውራት በአሏህ ፍቃድ ህልምን እውን የምታደርግ ያደርጋታል ሁሉን ቻይ የሆነው ጌታችን !!

መስጠት አስል ይላል እንጂ መስጠት አያጎድልም ዛሬ ማድረግ እየቻልን ከማድረግ አንታቀብ!!

አሏሁ ሱብሃነሁ ወተዓላ እንዲህ ይላል⤵ ፦
وَأَنفِقُوا مِن مَّا رَزَقْنَاكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَ أَحَدَكُمُ الْمَوْتُ فَيَقُولَ رَبِّ لَوْلَا أَخَّرْتَنِي إِلَىٰ أَجَلٍ قَرِيبٍ فَأَصَّدَّقَ وَأَكُن مِّنَ الصَّالِحِينَ
አንዳችሁንም ሞት ሳይመጣውና ጌታዬ ሆይ! እንድመጸውትና ከደጋጐቹም ሰዎች እንድኾን ወደ ጥቂት ጊዜ ብታቆየኝ ኖሮ እመኛለሁ ከማለቱ በፊት ከሰጠናችሁ ሲሳይ ለግሱ፡፡(ሱረቱልሙናፊቁን 10)
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
اشتر نفسك اليوم؛ فالسوق قائمة، والثمن موجود.
ዛሬ ነፍሥህን ግዛት ፣ ገበያው እንደደራ ፣ ገንዘብ በዕጂህ እንዳለ።(الإمام إبن القيم رحمه الله)

እና ለምትነይቱት ወገኖቻችን የሚከተሉትን አካውንቶች በአግባቡ በመጠቀም መላክ ትችላላቹ!!⤵

የአካውንት ቁጥር/account number⤵
ዳሽን ባንክ/Dashen Bank 29280164255111
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ/ Commercial Bank of Ethiopia ⤵️
አካውንት/account nember 1000325792829
የተወካዮች ስም/The name of the agents ⤵

ሙሀመድ መኮንን/ Muhammed mekonn
ቁጥር/Number +251925221042

አክረም ተሾመ / Akrem teshome
ቁጥር/Number +251920153478

ከድር አደም / kedir adem
ቁጥር/Number +251913826562

📍እዳይርሱ የ3ቱንም ስም ማስገባት
📍Do not forget to enter the three names.

#ከአሉበት_ቦታ ሆነው_ከባንክ_ቅርንጫፍ _መሄድ_ሳያስፈልግዎት ለሀገር ውስጥ #ንያ አስገቢ አባላቶች ይህን ተጠቀሙ⤵⤵

✅በ ሞባይል ባንኪንግ
አካውንት ቁጥር⤵
1000325792829

✅በሲኢቢ(CEB) ብር
ስልክ ቁጥር⤵
+251925221042
ወይም
+251984563172

✅በካርድ ⤵
መላክ ለሚችሉ ደግሞ
+251984563172

✅ [[ሳዑዲ ጂዳ]]⤵

ሀያት ኑሩ
+966592293714
ሀቢባ ቢንት ሙርሰል
+966544529350◄ ዋትሳፕብቻ
+9665 31072572◄ ከዋትሳፕ ውጪ

✅ [[መዲና]]⤵

ሶፊያ ሞገስ
+966559152060
አበባ ጋሻው
+966599781521

✅ [[ዱባይ/ ኢማራት]]⤵

ሀድያ ኡሙ ፈይሰል
የቀጥታ +971556288945
የዋትሳፕ +971552342870

ሀሊማ ኡሙ ፈውዛን
+971505823048
ሚስኪያ ጦሃ
+971569589030

✅ [[ኩዌት]]⤵

ሒክማ ያሲን
+96550798686

ሀናን ቢንት ካሳው
ቀጥታ +96555368637
ዋትሳፕ +966597683150

✅ [[ኳታር]]⤵

ዓኢሻ ቢንት ኢብራሒም
+966582171865 ◄ዋትሳፕ ብቻ
+97433445029 ◄ከዋትሳፕ ውጪ

መኪያ ዩሱፍ
+97430077436

#እነዚህን የሶደቃን ፈضኢል የሚነግሩንን ጠንካራ ሀድሶች ይገንዘቡ ሱብሀነሏህ!!⤵⤵

قال رسول الله صلى الله عليه وسلم:
(والصدقة تطفيء الخطيئة، كما يطفئ الماء النار)
📚رواه الترمذي
የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:–[ ውሃ እሳትን እንደሚያጠፋ ሰደቃ ወንጀልን ያጠፋል። ]ቲርሚዚ ዘግበውታል።

[[ጥብቅ ማሳሰቢያ ከትህትና ጋ]]⤵

#ከግሩፑ_አለማ_ውጭ_ምንም_አይነት_ፁሁፍ_ኦዲዮ_ወይም_ፒክቸር_መላክ_አይቻልም። ለግሩፑ ህግ ተገዢ እንዲሆኑ እንመክረዎታለለዠን።

قَالَ رَسُولُ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ :
{ مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ }
‌የአሏህ መልክተኛ(صلى الله عليه وسلم) እንዲህ ብለዋል:– (ሌሎችን) ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የተገበረውን ሰው አምሳያ ምንዳ ይኖረዋል። ]ሙስሊም ዘግበውታል።

የዋትሳፕ ግሩፓችን⬇️⬇️⬇️

💎የወዶች ብቻ
Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/BlVbEUhxeh1ENI6gPx7pnB

👑የሴቶች ብቻ
Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/GzzeDpeEhH0J2ZmpZYmuSz


የቴሌ ግራም ሊንካችን ⬇️⬇️⬇️
https://t.me/https_ye_shewa_robit_mesjid


Репост из: Muhammed Mekonn


አደራ ቹህን በመልካም ስራ ላይ እናውላቸው

#ሱናን_ተውሂድን_በማስተማ_ላይ_እናውላቸው !!!

በመጥፎ በሀራም በቢዳአ ላይ ካዋልናቸው አላህ ፊት እንጠየቃለን

#አደራ____አደራ_____አደራ_ሱናን_እናስተምርባቸው

#አደራ_______አደራ_________አደራ

t.me/abdu_rheman_aman


👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
t.me/abdu_rheman_aman
አሰላሙ አለይኩም ያጀማአ

በየህያ -አል - ሀጁሪ ላይ እውቀታዊ ምላሽ 👆👆👆

👌በ አቡ ጧላሀ አል ሀበሺይ አሰለፊይ

👌በየህያ ላይ ሹቡሀ ያለባቹህ ወላሂ ይህን ዳእዋ አዳምጡት።

ኡለማወች በየህያ አል ሀጁሪይ ላይ ያላቸው አቆዋም ።

ስህተቶችንም ለማወቅ ከፈለጋቹህ አዳምጡት።

በጥቅሉ ስለ የህያ ለማወቅ አደራቹሁን የአቡ ጦላሀን እውቀታዊ ምላሽን አዳምጡት ።

አጂብ የሚያሰኝ ረድ ምላሽ ።

👌ይ..........ደ...... ....መ........ጥ።

✍አብደረህማን አማን

የተለያዩ የሱና ፁሁፎችን ደእዋ ወችን ለማገኘት አባላችን ይሁኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/abdu_rheman_aman


t.me/andu_rheman_aman
አሰላሙ አለይኩም ያጀማአ

#በየህያ_አል_ሀጁሪይ_ላይ_እውቀታዊ_ምላሽ

በ አቡ ጧለሀ አል ሀበሺይ አሰለፊይ

በ የህያ ላይ ሹቡሀ ያላቹህ አደራ ሳታዳምጡት እንዳታልፉ

#ኡለማወች በ የህያ አል ሀጁሪ ላይ ያላቸው አቃም

t.me/abdu_rheman_aman




⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️
🍎 منهج أهل السنة
🍏 የአህለሱና አካሄድ
➶ (በተለይ በኸይር ስለማዘዝ እና ከመጥፎ ስለመከልከል ተዳሶበታል።)

🥝 በወንድም አቡ ዒምራን አሰለፊ
[ሙሐመድ መኮንን]

🏢 በሸዋሮቢት ሰለፍዮች ጊዜያዊ መስጂድ የተደረገ

t.me/AbuImranAselefy


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

የቢስቲማ ልቾች እንካን ደስ አላቹህ

📚كــتابـــے منهاج الفرقة الناجيةوالطائفة المنصورة 📚
ተጀምራል

🎵🎶بأبي…

#ደርስ_የሚሰጥበት_ቦታ_ሰባት_ወይራ

የደርስ ሳአት ከአሱር ቡሀላ ።

t.me/abdu_rheman_aman




»»t.me/abdu_rheman_aman««

★አስታውስ! ጌታህም ባለ ጊዜ፦

فَاذْكُرُونِي أَذْكُرْكُمْ
አስታውሱኝም፤ አስታውሳችኋለሁና።

»🦋«የጌታህን ስም አውሳ በጧትም በማታ በድብቅም በግሀድም ትዋባለህ፦

فَسَبِّحْ بِاسْمِ رَبِّكَ الْعَظِيمِ

የታላቁን ጌታህንም ስም አወድስ፡፡ (አል ሐቃህ :52)

وَاذْكُر رَّبَّكَ فِي نَفْسِكَ تَضَرُّعًا وَخِيفَةً وَدُونَ الْجَهْرِ مِنَ الْقَوْلِ بِالْغُدُوِّ وَالْآصَالِ وَلَا تَكُن مِّنَ الْغَافِلِينَ


ጌታህንም በምስጢር ተዋድቀህና ፈርተህ ከጩኸት በታችም በኾነ ቃል በጧትም በማታም አውሳው፡፡ ከዘንጊዎቹም አትኹን፡፡ (አል-አዕራፍ ፡ 205)

وَاذْكُر رَّبَّكَ كَثِيرًا وَسَبِّحْ بِالْعَشِيِّ وَالْإِبْكَارِ

ጌታህንም በብዙ አውሳ፡፡ በማታና በጧትም አወድሰው» አለው፡፡ (አሊ-ዒምራን፡41)


» « ንቃ!አወድስ ጌታህ፣ልቦች ይረካሉ አላህ ሲወሳ‹‹

الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ

(እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡ (አል- ረዕድ: 28)

✍#abdu_rheman_aman

t.me/abdu_rheman_aman
•🌿ـــــــــــــــ•🍃🌹🍃•ـــــــــــــــــــــ🌿•


قال الإمام أحمد رحمه الله تعالى:-
t.me/abdu_rheman_aman
"العـلم لا يـعـدله شـيء لمن صحّـت نيـتـه

«ንያውን ላሳመረ ሰው ዕውቀትን መፈለግን የሚያህል ነገር የለም»

قالوا: وكيف تصح نيتـه؟

ሰዎችም እንዲህ ሲሉ ጠየቌቸው እንዴት ነው ንያ ሊያምር የሚችለው ?

قال: ينـوي أن يرفع الجهل عن نفسه وعن غيره"

እርሳቸውም እንዲህ ሲሉ መለሱ ፦ «መሀይምነትን ከራሱና ከሌሎች ላይ ለማስወገድ መነየቱ ነዉ»

✍ #አብደረህማን_አማን

t.me/abdu_rheman_aman


ما بالنا ندعوا فلا يستجاب لنا ؟

🍂وقيل لإبراهيم بن أدهم: ما بالنا ندعو فلا يستجاب لنا؟ قال:

🔸ኢብራሒም ኢብን አድሀምን እንዲህ ሲሉ ጠየቁት «ለምን ይሆን ዱዓ ብናደርግም ምላሽ ያጣነው»? እንዲህ ሲልም መለሰ፦

🔻 لأنكم عرفتم الله فلم تطيعوه،
🔻ምክንያቱም አሏህን አውቃችሁት አልታዘዛችሁትም።
🔻 وعرفتم الرسول فلم تتبعوا سنته،
🔻መልክተኛውንም አውቃችሁት ግን ሱናውን አልተከተላችሁም።
🔻وعرفتم القرآن فلم تعملوا به،
🔻ቁርአንን ብታውቁም ግና አልሰራችሁበትም።
🔻وأكلتم نعم الله فلم تؤدوا شكرها،
🔻የአላህን ፀጋዎች በልታችሁም አላመሰገናችሁም።
🔻وعرفتم الجنة فلم تطلبوها،
🔻ጀነትንም አውቃችኋት አልፈለጋችኋትም።
🔻وعرفتم النار فلم تهربوا منها،
🔻እሳትንም አውቃችኋት ከሷ አልሸሻችሁም።
🔻وعرفتم الشيطان فلم تحاربوه ووافقتموه،
🔻ሸይጧንንም አውቃችሁት አልተዋጋችሁትም እንዲያውም ተስማማችሁት።
🔻وعرفتم الموت فلم تستعدوا له،
🔻ሞትንም አውቃችሁት አልተዘጋጃችሁለትም።
🔻ودفنتم الأموات فلم تعتبروا،
🔻ሙታንንም ቀብራችሁ አልተማራችሁበትም።
🔻وتركتم عيوبكم واشتغلتم بعيوب الناس.
🔻ነውራችሁን ትታችሁም በሰው ነውር ተወጠራችሁ።

🍂[ تفسير القرطبي، ج ٢ / ٣١٢ ]
t.me/abdu_rheman_aman


የሱና ወንድሞች ቻናል
⇘⇘⇘⇘⇘ይቀላቀሉ⇙⇙⇙⇙⇙⇙
t.me/abdu_rheman_aman
| || || || || |የኡስታዝ በህሩተካ ቻናል ⇓⇓
| || || || || |http://t.me/bahruteka
| || || || || |የኡስታዝ ሙሀመድ ሲራጅ⇓⇓
| || || || || |t.me/muhammedsirage
| || || || || |የኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን ⇓⇓
\ /https://t.me/shakirsultan
\ /
\ /የወንድም አብደረህማን አማን⇓⇓⇓
| |t.me/abdu_rheman_aman
| |የወንድም የኑረዲነ ል አረቢ ⇓⇓
| |http://t.me/nuredinal_arebi
| |የወንድማችን የ ሙ/ድ መኮነን ⇓⇓
| |https://t.me/abuImranAselefy
| |የወንድም የ ሙ/ደ ሰይድ ⇓⇓
| |https://t.me/abutoiba
| |የኡስታዝ ኡመር ሀስን አቡ መስሊም⇓⇓
| |https://t.me/abumuslimAlarsi
| |ሱና የኑህ መርከብ ⇓⇓⇓
| |t.me/menhaj_salafIya
| |የኢብኑ ሙነውር የድምፅ ⇓⇓⇓
| |t.me/Tewhedcom2010
[[[[]]]]የኡስታዝ ኢብኑ ሙነውር ⇓⇓⇓
https://telegram.me/Ibnumunewor


[[قال سهل بن عبد الله رحمه الله ]]

عليكم بالأثر والسنة فإني أخاف

انـه سيـأتـي عـن قلـيل زمـان إذا ذكر إنسـان

الـنبـي صلـى الله علـيه وسلم والإقتـداء به في
جمـيع أحـواله ذمـوه ونـفروا عنـه وتبرؤوا منه

وأذلـوه وأهـا نـوه

وهذا ماهو واقع اليوم في زماننا والله المستعان!!

✍عبد الرحمن امان
✍አብደረህማን አማን
t.me/abdu_rheman_aman


#_____ግጥም______
◤◤◤◤◤◤◥◥◥◥◥↘↘ #ሚስት_እንደሚጥሚጣ… ↩↪
t.me/abdu_rheman_aman ◣◣◣◣◣◢◢◢◢◢◢ ↗↗

ያቃጥላል እንጂ ቃሪያና ሚጥሚጣ፣
ሚስት እንዴት ታቃጥል ብሳ ከሚጥሚጣ፣
◀▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▶
በሰላም ለመኖር የሕወት አጋሩን ከቤቱ ቢያመጣ፣
ብታጎርሰኝ ብሎ ቆሎም ቢሆን ቂጣ፣
#እሳ_ሆነችበት_በለው_ከሚጥሚጣ
🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠

መገልመጥ መሳደብ እሳ ተቀምጣ፣
ዛሬ በርበሬ አልቃል ነገ ለሽሮ አምጣ፣
↕↕↕↕↕↕↕↕↕↕↕
ለፍቶ ደክሞ ውሎ ይሄንን ቢያመጣ ፣
#ነገም_ትለዋለች_አዲስ_ፋሽን_መታል_ለጫማ_ብር_አምጣ
⇉⇉⇉⇉⇉⇉⇉⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊
ፋሽን ተከታይ ናት ኢማና የወጣ
ነገም ትለዋለች አሁን ቶሎ ብለህ ይህንን ብር አምጣ ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ ፣፣፣፣፣፣፣፣

ችግር ሳይፈጠር ፖሊስ ሳላመጣ ፣
በረባ ባረባው ሽማግሌ ጠርታ ፣
ማለቂያ መች አለው ከቶ የሳ ጣጣ ፣

∷∷∷∷∷∷∷∷∷∷∷∷∷∷∷∷∷∷∷∷∷∷↩
ሚስት ብሎ አግብቶ ከቤቱ ቢያመጣ ፣
#እሳ_የመጣ ቺው_ብሳ_ከሚጥሚጣ
↘↘↘↘↘↙↙↙↙↙↙
ፊዳውን ሲበላ መቀመጫ ሲያጣ ፣

ስንቱ አባወራ ነው ለፍቶ ከስራው ቤት በምሬት የወጣ
▲▲▲▲▲▲▲▲▲▲▲▲▲▲
◤◤◤◤◤◤◤◤◥◥◥◥◥◥
#ገጣሚ_አብደረህማን_አማን▶
◣◣◣◣◣◣◣◣◢◢◢◢◢◢

↘↘ይቀላቀሉ ↙↙
t.me/abdu_rheman_aman


፠ ያ አላህ ጠብቀን ከእሳት!!!

ﻗﺎﻝ ﻳﺤﻴﻰ ﺑﻦ ﻣﻌﺎﺫ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ:
ﻣﺴﻜﻴﻦ ﺃﺑﻦ ﺁﺩﻡ !! ﻟﻮ ﺧﺎﻑ ﺍﻟﻨﺎﺭ ﻛﻤﺎ ﻳﺨﺎﻑ ﺍﻟﻔﻘﺮ ‏( ﻟﺪﺧﻞ ﺍﻟﺠﻨﻪ )

የህያ ኢብኑ ሙዓዝ ረድየላሁ አንሁ እንዲህ ይላሉ፦

«ምስኪን የአደም ልጅ!! ድህነትን እንደሚፈራው እሳትን ቢፈራ ኖሮ ጀነት በገባ ነበር።»
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙↡
✍አብደረህማን አማን ↩
◤◤◤◤◤◤◥◥◥◥◥◥▼
↘↘ይቀላቀሉ↙↙
t.me/abdu_rheman_aman

Показано 20 последних публикаций.

151

подписчиков
Статистика канала