تمسك بحبل الله واتبع الهدى ولا تك بدعيًا لعلك تفلح


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


عنَ سَعْدُ بْنُ أَبِي وَقَّاصٍ قال سَمِعْتُ
رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَقُولُ :
إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ الْعَبْدَ التَّقِيَّ الْغَنِيَّ الْخَفِيَّ. رواه مسلم

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


አድስ ወሳኝ ተከታታይ ሙሓደራ
=====================

ርዕስ :- አብዝሃኛዎቻችን የተዘናጋንባቸው የአህሉ ሱና ወልጀመዓ መገለጫዎች

🪴 ይህንን ትልቅ አርካን ሳታሟላ ሰለፊይ ነኝ ትላለህ ?
✔ ወንድሜ እራስህን ፈትሽ
✔ አንቺም እህቴ እራስሽን ፈትሺ
✔ ምንም እንኳን ኒቃብ ብትለብስም
✔ ምንም እንኳን ፂሙን ቢያበቅልም ... ሰለፊዮችን አልመሰሉም

🛖 ክፍል ሁለት

🎤 ኡስታዝ አሊይ ሁሴን ( ሀፊዘሁሏህ )

ክፍል አንድን ለማግነት

https://t.me/Jebrilsultan/1359

✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Jebrilsultan


አድስ ወሳኝ እና ጣፋጭ ሙሓደራ
=========================

ርዕስ :- አብዝሃኛዎቻችን የተዘናጋንባቸው የአህሉ - ሱና ወልጀመዓ መገለጫዎች

✔️ አብዝሃኛዎቻችን ችላ ያልናቸው ወሳኝ ወሳኝ ነገሮች ተዳስሰውበታል እስከ መጨረሻው ስሙትና ለጓደኞቻችሁ አጋሩት

🎤 ኡስታዝ አሊይ ሁሴን ( ሀፊዘሁሏህ )

✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!

https://t.me/Jebrilsultan


ክፍል 2️⃣0⃣


عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عَمْرٍو عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ الْمُسْلِمُ مَنْ سَلِمَ الْمُسْلِمُونَ مِنْ لِسَانِهِ وَيَدِهِ وَالْمُهَاجِرُ مَنْ هَجَرَ مَا نَهَى اللَّهُ عَنْهُ. متفق عليه
ተከታታይ ሚአት ሀዲስ
በኡስታዝ ሙሀመድ ዐብድል ጀባር ሀፊዘሁላህ


ክፍል 2️⃣0⃣


عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عَمْرٍو عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ الْمُسْلِمُ مَنْ سَلِمَ الْمُسْلِمُونَ مِنْ لِسَانِهِ وَيَدِهِ وَالْمُهَاجِرُ مَنْ هَجَرَ مَا نَهَى اللَّهُ عَنْهُ. متفق عليه


ያ ለጌታሽ ብለሽ በዲን በአቂዳ በመንሀጅ ተገናኝተን ስንዋድ ኖረን መለከል መውት መቶ ሳይለየን ተምዪዕ ፊክራ መቶ ኡስታዞቼን ስለወሰዳቻው እኔም ከነሱ ካልሆንኩበት ዛሬ ምንም እንደ ማታውቂኝ ብትኪጅኝ እና ብትሰድቢኝ ምኔም አደለም !!

ግን ለመሆኑ እስቲ ልጠይቅሽ ለኡስታዝሽ ስቲ ነበር የምትወጂኝ?

እንደዛስ ከሆነ እንኳንም አላህ አራቀለኝ እንደፈለግሽ መሆን መብትሽ ነው እኔ ግን በፊትም ሰውን ተከታይ አደለሁም አሁንም ሰውን አልከተልም ወደፊትም ኢንሻ አላህ ሰውን ሳይሆን ምከተለው ቁርኣንና ሀዲስ በሰለፉነ ሶሊህ መንገድ ነው ።

✍ ام عبد الرحمن

https://t.me/UmuAbdurehmann


منهج السلف الصالح dan repost
መልዕክተኛውን صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم መታዘዝ አሏህን እንደመታዘዝ የምቆጠር መሆኑን ስገልፅ እንዲህ ይላል፦

قل عز وجل، مَّن يُطِعِ الرَّسُولَ فَقَدْ أَطَاعَ اللَّهَ ۖ وَمَن تَوَلَّىٰ فَمَا أَرْسَلْنَاكَ عَلَيْهِمْ حَفِيظًا

መልክተኛውን የሚታዘዝ ሰው በእርግጥ አላህን ታዘዘ፡፡ ከትእዛዝም የሸሸ ሰው (አያሳስብህ)፡፡ በእነሱ ላይ ጠባቂ አድርገን አልላክንህምና፡፡

መልዕክተኛውን صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم አለመታዘዝ ስራን የሚያበላሽና የምሰርዝ መሆኑን ስገልፅ

قل الله تعالى، ۞ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا أَطِيعُوا اللَّهَ وَأَطِيعُوا الرَّسُولَ وَلَا تُبْطِلُوا أَعْمَالَكُمْ

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ተገዙ፡፡ መልክተኛውንም ታዘዙ፡፡ ሥራዎቻችሁንም አታበላሹ፡፡
አሏሁ ሱብሃነሁ ወተዓላ የመልዕክተኛውን صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم ትዕዛዝ መንቀፍ እንደሌላብን ስገልፅ፦

قل تعالى، وَمَن يَعْصِ اللَّهَ وَرَسُولَهُ وَيَتَعَدَّ حُدُودَهُ يُدْخِلْهُ نَارًا خَالِدًا فِيهَا وَلَهُ عَذَابٌ مُّهِينٌ

አላህንና መልክተኛውንም የሚያምጽ ወሰኖቹንም የሚተላለፍ በውስጧ ዘውታሪ ሲኾን እሳትን ያገባዋል፡፡ ለርሱም አዋራጅ ቅጣት አለው፡፡

መልዕክተኛው صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم የዘዙንን እንድንይዝ የከለከሉንን እንድንተው አሏሁ ተባረከ ወተዓላ አዞናል።
አሏህ እንዲህ ይላል፦

قل عز وجل، ۚ وَمَا آتَاكُمُ الرَّسُولُ فَخُذُوهُ وَمَا نَهَاكُمْ عَنْهُ فَانتَهُوا ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۖ إِنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ

መልክተኛውም የሰጣችሁን (ማንኛውንም) ነገር ያዙት፡፡ ከእርሱም የከለከላችሁን ነገር ተከልከሉ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና፡፡

በማንኛውም በህይወታችን ጉዳዮች በመልዕክተኛው صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم እንድንዳኝና ወደርሳቸው ፍርድ እንድንመልስ አሏህ አዞናል።

قل تعالى، فَلَا وَرَبِّكَ لَا يُؤْمِنُونَ حَتَّىٰ يُحَكِّمُوكَ فِيمَا شَجَرَ بَيْنَهُمْ ثُمَّ لَا يَجِدُوا فِي أَنفُسِهِمْ حَرَجًا مِّمَّا قَضَيْتَ وَيُسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

በጌታህም እምላለሁ በመካከላቸው በተከራከሩበት ፍርድ እስከሚያስፈርዱህ ከዚያም ከፈረድከው ነገር በነፍሶቻቸው ውስጥ ጭንቀትን እስከማያገኙና ፍጹም መታዘዝንም እስከሚታዘዙ ድረስ አያምኑም፤ (ምእመን አይኾኑም)፡፡

ነቢዩ صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم ሊከተሉትና ሊመሩበት የምገባ ለሰው ልጆች የመልካም አርአያ፣ ጥሩ ተምሳሌትና መሪ መሆናቸውን አሏህ በተከበረው ቁርዓኑ አሰተላልፏል፦
قل عز وجل، لَّقَدْ كَانَ لَكُمْ فِي رَسُولِ اللَّهِ أُسْوَةٌ حَسَنَةٌ لِّمَن كَانَ يَرْجُو اللَّهَ وَالْيَوْمَ الْآخِرَ وَذَكَرَ اللَّهَ كَثِيرًا

ለእናንተ አላህንና የመጨረሻውን ቀን የሚከጅል ለሆነ ሰው፣ አላህንም በብዙ ለሚያወሳ በአላህ መልዕክተኛ መልካም መከተል አልላችሁ፡፡

አሏህ ውዴታውን ከመልዕክተኛው صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم ውዴታ ጋር በማቆራኘት እንደሚከተለው ተናግሯል፦

وَاللَّهُ وَرَسُولُهُ أَحَقُّ أَن يُرْضُوهُ إِن كَانُوا مُؤْمِنِينَ

አላህንና መልክተኛውን ሊያስወድዱ ተገቢያቸው ሲኾን ምዕመናኖች ቢሆኑ ቢኾኑ (አላህንና መልክተኛውን ያስወድዱ)፡፡

መልዕክተኛውን صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم መከተል ለአሏህ ውዴታ ምልክት መሆኑን ሲገልፅ እንዲህ ይላል፦

قُلْ إِن كُنتُمْ تُحِبُّونَ اللَّهَ فَاتَّبِعُونِي يُحْبِبْكُمُ اللَّهُ وَيَغْفِرْ لَكُمْ ذُنُوبَكُمْ ۗ وَاللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ

በላቸው፡- «አላህን የምትወዱ እንደኾናችሁ ተከተሉኝ፤ አላህ ይወዳችኋልና፡፡ ኀጢኣቶቻችሁንም ለናንተ ይምራልና፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡»

በዚህ ምክንያት መልካም ቀደምቶቻችን አጨቃጫቂ ጉዳይ ስገጥማቸው ቁርዓንና ሱንና መመለሻቸው ነበሩ። አሏህ እንዲህ ይላል፦

قل الله تعالى، فَإِن تَنَازَعْتُمْ فِي شَيْءٍ فَرُدُّوهُ إِلَى اللَّهِ وَالرَّسُولِ إِن كُنتُمْ تُؤْمِنُونَ بِاللَّهِ وَالْيَوْمِ الْآخِرِ ۚ ذَٰلِكَ خَيْرٌ وَأَحْسَنُ تَأْوِيلًا

በማንኛውም ነገር ብትከራከሩ በአላህና በመጨረሻው ቀን የምታምኑ ብትኾኑ (የተከራከራችሁበትን ነገር) ወደ አላህና ወደ መልክተኛው መልሱት፡፡ ይህ የተሻለ መጨረሻውም ያማረ ነው፡፡

✍Umu_Abdellah_selefiah

#ይ_ ቀ_ጥ_ላ_ል_ ኢ_ን_
ሻ_አ_ሏ_ህ

https://t.me/Menhaj_as_salaf_as_salih


منهج السلف الصالح dan repost
📌የሰለፍ ትርጉሙ

➦#ሰለፍ፦ በቋንቋ ደረጃ ያለፈ /የቀደመ ማለት ሲሆን "ሰለፈ አሽ-ሸየኡ ሰለፈን" ይባላል። "ጉዳዩ ማለፍን አለፈ" ማለታቸው ነው።
አስሰለፍ ለው ቃል ቀድመው የተጓዙ ህዝቦች /ቀደምት መህበረሰቦች ማለት ነው።አሏህ እንዲህ ይላል ፦

فَلَمَّا آسَفُونَا انتَقَمْنَا مِنْهُمْ فَأَغْرَقْنَاهُمْ أَجْمَعِينَ
(እኛን በማማፅ ሙሣንና ተአምራቶቹን በማስተባባል)ባስቆጡንም ጊዜ ከእነርሱ በተበቀለን፡፡ ሁሉንም አሰጠምናቸውም፡፡
አዝ-ዙኽሩፍ 55

فَجَعَلْنَاهُمْ سَلَفًا وَمَثَلًا لِّلْآخِرِينَ

(በጥፋት) ቀዳሚዎችና ለኋለኞቹ (መቀጣጫ) ምሳሌም አደረግናቸው፡፡
አዝ-ዙኽሩፍ 56

➧የቁርዓኑ መልዕክት ከእነርሱ በኋላ የእነርሱን ስራ ለምሰራ ሁሉ እንዲከነዘብና እንዲመከር በጥፋት ቀዳሚዎች አደረግናቸው ማለት ነው።

➦ሰለፍ፦ ከአንተ በፊት ለነበሩ ከአባትህ በእድሜና በደረጃ ከአንተ በላይ ለሆኑ የዝምድና ባለቤቶች .. (ሁሉ የተሰጠ ስያሜ ነው።) ከዚህ በመነሳት የመጀመሪያው የታብዕዮች ትውልድ ሰለፉነ ሷሊህ የሚል ስያሜ ተሰጥቷቸዋል።

➧"ሰለፍ" ለምለው የአረብኛ ቃል መሰረታዊ ትርጉም "ታጁል ዓሩስ" " ሊሳኑል ዓረብ " እና " አል ቃሙሱል ሙሂጥ" የምሉ የቋንቋ ትርጉም መፍቻ (Dictionary) መፅሓፎችን ተመልከት

የዓሊሞች የስምምነት ትር
ጉም፦

▪️ሰለፍ ፦የምለው የዓረብኛ ቃል ከዐቂዳ ኡለሞች ዘንድ በጥልቅ ከተነገረ በማንኛውም መልክ ይሁን የቃሉ ትርጓሜ በሶሃቦች ወይንም በሶሃቦችና በታብዒዮች ወይም በሶሃቦች፣ ታብዒዮች እና በመሪነት ደረጃቸው ሱንናን በመከተል እና ቢድዓን በመራቃቸው እና ከእሷ በማስጠንቀቃቸው እንዲሁም ሙስሊሙ ማህበረሰብ በኢማነቸውና በተሰጣቸው የዲን ቦታ በመሠከረላቸው ማህበረሰቦች ዙሪያ ይሽከረከራል። ለዚህም ነው የመጀመሪያው ትውልድ #ሰለፉነ #ሷሊህ ተብሎ የተጠረው።
አሏሁ ተባረከ ወተዓላ እንዲህ ይላል፦

قل الله تبارك وتعالى، وَمَن يُشَاقِقِ الرَّسُولَ مِن بَعْدِ مَا تَبَيَّنَ لَهُ الْهُدَىٰ وَيَتَّبِعْ غَيْرَ سَبِيلِ الْمُؤْمِنِينَ نُوَلِّهِ مَا تَوَلَّىٰ وَنُصْلِهِ جَهَنَّمَ ۖ وَسَاءَتْ مَصِيرًا

ቅኑም መንገድ ለእርሱ ከተገለጸ በኋላ መልክተኛውን የሚጨቃጨቅና ከምእምኖቹ መንገድ ሌላ የኾነን የሚከተል ሰው (በዚህ ዓለም) በተሾመበት (ጥመት) ላይ እንሾመዋለን፤ ገሀነምንም እናገባዋለን፡፡ መመለሻይቱም ከፋች! (አን-ኒሳዕ 115)

وقل الله تعالى، وَالسَّابِقُونَ الْأَوَّلُونَ مِنَ الْمُهَاجِرِينَ وَالْأَنصَارِ وَالَّذِينَ اتَّبَعُوهُم بِإِحْسَانٍ رَّضِيَ اللَّهُ عَنْهُمْ وَرَضُوا عَنْهُ وَأَعَدَّ لَهُمْ جَنَّاتٍ تَجْرِي تَحْتَهَا الْأَنْهَارُ خَالِدِينَ فِيهَا أَبَدًا ۚ ذَٰلِكَ الْفَوْزُ الْعَظِيمُ

ከስደተኞቹና ከረዳቶቹም ሲኾኑ የመጀመሪያዎቹ ቀዳሚዎች እነዚያም በበጎ ሥራ የተከተሏቸው አላህ ከእነሱ ወዷል ከእርሱም ወደዋል፡፡ በሥሮቻቸውም ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች በውስጣቸው ዘለዓለም ነዋሪዎች ሲኾኑ ለእነርሱ አዘጋጅቶላቸዋል፡፡ ይህ ታላቅ ዕድል ነው፡፡
(አት-ተውባህ 100)

በነቢዩ صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم እንዲህ ይላሉ፦
(خير الناس قرني ثم الذين يلونهم ثم الذين يلونهم) رواه البخاري ،' ومسلم.

"ከሰዎች መልካሙ የኔ ክፍላ ዘመን (ሰው)፤ ከዚያም የምቀጥለው ከዚያም የምቀጥለው ነው።" (ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)

➧የአሏህ መልዕክተኛ صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم ሶሃቦቻቸውና እነርሱን በመልካም የተከተሉ ሁሉ የዚህ ማህበረሰብ ሰለፍ (ቀደምት) ይባላሉ ።ማንኛውም መልዕክተኛው صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم ሶሃቦች እነርሱን በመልካም የተከተሉ ጥሪ ወዳደረጉበት አይነት ዳዕዋ ጥሪ ያደረገ ሁሉ እርሱ በሰለፍ ጎዳና ላይ ነው።

▪️በዚህ ጉዳይ ሰለፍ የምለውን ቃል በዘመን መገደቡ መስፈርት አይደለም። ምንም እንኳን የዘመን እና የቦታ ርቀት ቢኖርም በዐቂዳ ፣በቁርዓንና በሐዲስ እስከተቀበለና በሸሪዓዊ ህጎች እና አመለካከቱን በሰለፎች ግንዛቤ እስከቀረፀ ድረስ ሰለፍ ተብሎ ይጠራል። እነርሱን ከተቃረነ ደግሞ አብሯቸው በመካከላቸው ቢኖርም ከእነርሱ (ከሰለፎች) በፍፁም ሊሆን አይችልም።

የ"ሰለፉነ ሷሊህ "ኢማም (መሪ) የአሏህ መልዕክተኛ صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم ናቸው።
አሏህ እንዲህ ይላል፦

قل الله تعالى، مُّحَمَّدٌ رَّسُولُ اللَّهِ ۚ وَالَّذِينَ مَعَهُ أَشِدَّاءُ عَلَى الْكُفَّارِ رُحَمَاءُ بَيْنَهُمْ ۖ تَرَاهُمْ رُكَّعًا سُجَّدًا يَبْتَغُونَ فَضْلًا مِّنَ اللَّهِ وَرِضْوَانًا ۖ سِيمَاهُمْ فِي وُجُوهِهِم مِّنْ أَثَرِ السُّجُودِ ۚ ذَٰلِكَ مَثَلُهُمْ فِي التَّوْرَاةِ ۚ وَمَثَلُهُمْ فِي الْإِنجِيلِ
የአላህ መልክተኛ ሙሐመድ እነዚያም ከእርሱ ጋር ያሉት (ወዳጆቹ) በከሓዲዎቹ ላይ ብርቱዎች በመካከላቸው አዛኞች ናቸው፡፡ አጎንባሾች፣ ሰጋጆች ኾነው ታያቸዋለህ፡፡ ከአላህ ችሮታንና ውዴታን ይፈልጋሉ፡፡ ምልክታቸው ከስግደታቸው ፈለግ ስትኾን በፊቶቻቸው ላይ ናት፡፡ ይህ በተውራት (የተነገረው) ጠባያቸው ነው፡፡

አሏህን ሱብሃነሁ ወተዓላ እና መልዕክተኛውን መታዘዝ እንዳለብን በአንድ አንቀፅ ተቆራኝቶ መንቷል።

قل الله تعالى، وَمَن يُطِعِ اللَّهَ وَالرَّسُولَ فَأُولَٰئِكَ مَعَ الَّذِينَ أَنْعَمَ اللَّهُ عَلَيْهِم مِّنَ النَّبِيِّينَ وَالصِّدِّيقِينَ وَالشُّهَدَاءِ وَالصَّالِحِينَ ۚ وَحَسُنَ أُولَٰئِكَ رَفِيقًا

አላህንና መልክተኛውንም የሚታዘዝ ሰው እነዚያ ከእነዚያ አላህ በእነርሱ ላይ ከለገሳቸው ከነቢያት፣ ከጻድቃንም፣ ከሰማዕታትም፣ ከመልካሞቹ ጋር ይኾናሉ፡፡ የእነዚያም ጓደኝነት አማረ፡፡

መልዕክተኛውን صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم መታዘዝ አሏህን እንደመታዘዝ የምቆጠር መሆኑን ስገልፅ እንዲህ ይላል፦

قل عز وجل، مَّن يُطِعِ الرَّسُولَ فَقَدْ أَطَاعَ اللَّهَ ۖ وَمَن تَوَلَّىٰ فَمَا أَرْسَلْنَاكَ عَلَيْهِمْ حَفِيظًا

መልክተኛውን የሚታዘዝ ሰው በእርግጥ አላህን ታዘዘ፡፡ ከትእዛዝም የሸሸ ሰው (አያሳስብህ)፡፡ በእነሱ ላይ ጠባቂ አድርገን አልላክንህምና፡፡

ይ_ቀ_ጥ_ላ_ል ኢ_ን_ሻ_አ_ሏ_ህ

✍Umu_Abdellah_Selefiah

https://t.me/Menhaj_as_salaf_as_salih


" ዓብዱረህማን ዑመር" dan repost
እውነት ግልፅ ሁኖ መጥቷል ና ተቀበሉት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

አላህ እንዲህ ይላል

وَقُلْ جَاءَ الْحَقُّ وَزَهَقَ الْبَاطِلُ ۚ إِنَّ الْبَاطِلَ كَانَ زَهُوقًا

{{በልም «እውነት መጣ ውሸትም ተወገደ፤ እነሆ ውሸት (በባህሪው) ተወጋጅ ነውና፡፡»}}

[ ሱረቱ አል-ኢስራእ - 81 ]



ከጊዜ ወዲህ ኢኽዋኖች የለቅሶ እምባቸውን እያበሱ አንገታቸውን ቀና ማድረገ ጀምረው ነበር

ይሄም የሆነበት ከአቋማቸው በተንሸራተቱ ሰለፍይ በነበሩ አስተማሪዎች በሚደረግላቸው ድጋፍ ምክንያት ነበር

እስከዛሬ ለነዚህ ተንሸራታቾች ብዙ መልስ ተሰጥቶባቸው ነበር

ቢሆንም ይሄ አድስ ያመጡት ማምታቻ ጉዳዩ በጣም የተወሳሰበ አላዋቂ ለሆኑና ነገራቶች ቶሎ ለማይገለፁላቸው ዘገምተኛ ለሆኑ ሰዎች በጣም ከባድ ስለነበር

እነዚህ አለባባሾች ይሄ የተወሳሰበ ርዕስ ስላመቻቸው በጣም ብዙ ተዝናንተውበታል

በመጨረሻም አላህ የሚረዳው እውነትን ነውና ኡስታዝ ሻኪር ሱልጧንን ሰበብ አድርጎት ለእያንዳንዱ ሰለፍያን ለተረዳ ማህበረሰብ ግልፅ በሚሆን መልኩ ይሄን ውስብስብ ጉዳይ በደንብ አበራርቶታል በአላህ ፈቃድ አሁንም ወደ ፊት ይበልጥ ይብራራል

አንድ ነገር ልታውቁ ይገባል፦ ከዱሮው (መውሊድ አይለያየንም ከሚለው) ፊትና ይበልጥ የአሁኑ በጣም ውስብስብና ከባድ እንደሆነው ሁሉ ከአሁን በኀላ የሚመጣውም ከ"እስከ አሁኑ የከፋ መሆኑን ታሳቢ አድርገን በጥንቃቄ መጓዝ አለብን

ቡኻሪ በዘገቡት ሀዲስ ነብያችን እንደተናገሩት
فإنه لا يأتي زمان إلا والذي بعده شر منه حتى تلقوا ربكم،
{{ (ነገሩ) ጌታችሁን እስከምትገናኙ ድረስ ምንም ዘመን አይመጣም ከዛ በኀላ የሚመጣው (ዘመን)የባሰ የከፋ ቢሆንጅ}}

እሰከ ዛሬ ያልተብራራላችሁ ካላችሁ አሁን ይብራራላችሁ
👇
https://t.me/Abdurhman_oumer/2164


አሁን ካልተብራራላችሁ ደግሞ
አላህ እንዲህ ይላል
قُلْ كُلٌّ مُّتَرَبِّصٌ فَتَرَبَّصُوا ۖ فَسَتَعْلَمُونَ مَنْ أَصْحَابُ الصِّرَاطِ السَّوِيِّ وَمَنِ اهْتَدَىٰ
«ሁሉም ተጠባባቂ ነው፡፡ ተጠባበቁም፡፡ የቀጥታውም መንገድ ባለቤቶች እነማን እንደሆኑ እነማንም እንደ ተመሩ ወደ ፊት ታውቃላችሁ» በላቸው፡፡

[ ሱረቱ ጣሀ - 135 ]


ሌላም ቦታ ላይ
وَيَا قَوْمِ اعْمَلُوا عَلَىٰ مَكَانَتِكُمْ إِنِّي عَامِلٌ ۖ سَوْفَ تَعْلَمُونَ مَن يَأْتِيهِ عَذَابٌ يُخْزِيهِ وَمَنْ هُوَ كَاذِبٌ ۖ وَارْتَقِبُوا إِنِّي مَعَكُمْ رَقِيبٌ

«ሕዝቦቼም ሆይ! በችሎታችሁ ልክ ሥሩ፡፡ እኔ ሠሪ ነኝና፡፡ የሚያዋርደው ቅጣት የሚመጣበትና እርሱ ውሸታም የሆነው ማን እንደኾነ ወደ ፊት ታውቃላችሁ፡፡ ጠብቁም እኔ ከናንተ ጋር ተጠባባቂ ነኝና»(አላቸው)፡፡

[ ሱረቱ ሁድ - 93 ]


✍አብዱረህማን ዑመር
https://t.me/Abdurhman_oumer/2164


አብራር አወል ( Abu ubeyda) dan repost
በበጎ ነገር ማዘዝ ከክፉ ነገር መከልከል ትልቁ የእስልምና መርህ ነው!!
—————
ወደ አላህ ጠቃሚ በሆነ ኢስላማዊ እውቀት ላይ ሆነህ፣ የአላህን ፊትና የመጨረሻውን ሀገር ፈልገህበት በኢኽላስ ተጣራ!!። በመልካም ስታዝ ከመጥፎ ስትከለክል በተለይ ረድ ስታደርግና አለያም ለተደረጉ ረዶች ምላሽ ስትሰጥ ስሜታዊነት፣ ቡድንተኝነት፣ የግል ጥቅም፣ እልሀኝነትና ቂም በቀል ያልታከለበት ለአላህ ፊት መሆን መቻል አለበት!!። ይህ ሲሆን የምታደርገው ጥሪ ከመጥፎ መከልከሉ፣ በመልካም ማዘዙም ሆነ አለያም በጥፋት ባለ ቤቶች ላይ እርምት ስትሰጥ… ሌሎች የተቀደሱ ተግባሮችም ውጤታማ ይሆናሉ።

አላህ በተቀደሰው ቃሉ እንዲህ ብሏል:-

{وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ}

«ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ እኔ ከሙስሊሞች ነኝ፣ ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?።» ፉሲለት 33

በሌላ የቁርኣን አንቀፅም አላህ እንዲህ ብሏል:-

{ادْعُ إِلَىٰ سَبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ ۖ وَجَادِلْهُم بِالَّتِي هِيَ أَحْسَنُ ۚ إِنَّ رَبَّكَ هُوَ أَعْلَمُ بِمَن ضَلَّ عَن سَبِيلِهِ ۖ وَهُوَ أَعْلَمُ بِالْمُهْتَدِينَ}

«ወደ ጌታህ መንገድ በብልሃትና በመልካም ግሳፄ ጥራ፡፡ በዚያችም እርሷ የበለጠ መልካም በሆነችው ተከራከራቸው፡፡ ጌታህ እርሱ ከመንገዱ የተሳሳተውን ሰው አዋቂ ነው፡፡ እርሱም ቅን የሆኑትን ሰዎች አዋቂ ነው፡፡» አን-ነህል 125

በመልካም ማዘዝ ከመጥፎ መከልከል ትልቅ የሆነ ኢስላማዊ መርህ ነው። ከመጥፎ መከልከል ውስጥ በጥፋት ባለ ቤቶች ላይ ምላሽ መስጠትም ይካተታል።
አምላካችን አላህ እንዲህ ብሏል:-

{يُؤْمِنُونَ بِاللَّهِ وَالْيَوْمِ الْآخِرِ وَيَأْمُرُونَ بِالْمَعْرُوفِ وَيَنْهَوْنَ عَنِ الْمُنكَرِ وَيُسَارِعُونَ فِي الْخَيْرَاتِ وَأُولَٰئِكَ مِنَ الصَّالِحِينَ}

«በአላህና በመጨረሻው ቀን ያምናሉ፡፡ በፅድቅ ነገርም ያዛሉ፡፡ ከመጥፎ ነገርም ይከለክላሉ፡፡ በበጎ ሥራዎችም ይጣደፋሉ፡፡ እነዚያም ከመልካሞቹ ናቸው፡፡» ኣል-ዒምራን 114

አላህ እንዲህ ብሏል:-

{وَالْمُؤْمِنُونَ وَالْمُؤْمِنَاتُ بَعْضُهُمْ أَوْلِيَاءُ بَعْضٍ ۚ يَأْمُرُونَ بِالْمَعْرُوفِ وَيَنْهَوْنَ عَنِ الْمُنكَرِ وَيُقِيمُونَ الصَّلَاةَ وَيُؤْتُونَ الزَّكَاةَ وَيُطِيعُونَ اللَّهَ وَرَسُولَهُ ۚ أُولَٰئِكَ سَيَرْحَمُهُمُ اللَّهُ ۗ إِنَّ اللَّهَ عَزِيزٌ حَكِيمٌ}

«ምእምናን ምእምናትም ከፊሎቻቸው ለከፊሉ ረዳቶች ናቸው፡፡ በመልካም ነገር ያዛሉ፤ ከክፉም ይከለክላሉ፡፡ ሶላትንም ይሰግዳሉ፡፡ ዘካንም ይሰጣሉ፡፡ አላህንና መልክተኛውንም ይታዘዛሉ፡፡ እነዚያን አላህ በእርግጥ ያዝንላቸዋል፡፡ አላህ አሸናፊ ጥበበኛ ነውና፡፡» አት-ተውባ 71

አላህ በሉቅማን ምላስ እንዲህ አለ:-

{يَا بُنَيَّ أَقِمِ الصَّلَاةَ وَأْمُرْ بِالْمَعْرُوفِ وَانْهَ عَنِ الْمُنكَرِ وَاصْبِرْ عَلَىٰ مَا أَصَابَكَ ۖ إِنَّ ذَٰلِكَ مِنْ عَزْمِ الْأُمُورِ}

«ልጄ ሆይ! ሶላትን አስተካክለህ ስገድ፡፡ በበጎ ነገርም እዘዝ፡፡ ከሚጠላም ሁሉ ከልክል፡፡ በሚያገኝህም መከራ ላይ ታገስ፡፡ ይህ በምር ከሚያዙ ነገሮች ነው፡፡» ሉቅማን 17

አላህ እንዲህ ብሏል:-

{لُعِنَ الَّذِينَ كَفَرُوا مِن بَنِي إِسْرَائِيلَ عَلَىٰ لِسَانِ دَاوُودَ وَعِيسَى ابْنِ مَرْيَمَ ۚ ذَٰلِكَ بِمَا عَصَوا وَّكَانُوا يَعْتَدُونَ۞ كَانُوا لَا يَتَنَاهَوْنَ عَن مُّنكَرٍ فَعَلُوهُ ۚ لَبِئْسَ مَا كَانُوا يَفْعَلُونَ}

«ከእስራኤል ልጆች እነዚያ የካዱት በዳውድና በመርየም ልጅ በዒሳ ምላስ ተረገሙ፡፡ ይህ ትእዛዝን በመጣሳቸውና ወሰንን የሚያልፉ በመሆናቸው ነው፡፡ ከሠሩት መጥፎ ነገር አይከላከሉም ነበር፡፡ ይሠሩት የነበሩት ነገር በእርግጥ ከፋ!።» አል-ማኢዳ 78-79

እንዲህም ብሏል:-

{فَلَمَّا نَسُوا مَا ذُكِّرُوا بِهِ أَنجَيْنَا الَّذِينَ يَنْهَوْنَ عَنِ السُّوءِ وَأَخَذْنَا الَّذِينَ ظَلَمُوا بِعَذَابٍ بَئِيسٍ بِمَا كَانُوا يَفْسُقُونَ}

«በእርሱም የተገሰፁበትን ነገር በተዉ ጊዜ እነዚያን ከክፉ የሚከለከሉትን አዳንን፤ እነዚያንም የበደሉትን ያምፁ በነበሩት ምክንያት በብርቱ ቅጣት ያዝናቸው፡፡» አል-አዕራፍ 165

ከኢብኑ መስዑድ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:-
“በመልካም ነገር ያመላከተ ሰው ለርሱ የተገበረው ሰው አይነት ምንዳ አለው።” ሙስሊም ዘግበውታል።

ከአቢ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:-

“እውቀትን የሚማር ሰው አምሳያ ከዛም የማይናገርበት (ከመጥፎ የማይከለክልበት በመልካም የማያዝበት)፣ ልክ ካዝና ላይ ገንዘብን እንደሚያከማችና ከዛም ምንም ሶደቃ እንደማይሰጥ ሰው ነው።” ሶሂሁ'ል ጃሚዕ

ከኢብኑ መስዑድ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:-

“ማንኛውም ሰው አላህ እውቀት ሰጥቶት ሲያበቀ ያን እውቀት የደበቀ ከሆነ፣ አላህ የቂያማ እለት በጀሀነም ልጓም ይለጉመዋል።” ሶሂሁ'ል ጃሚዕ

ከሁዘይፋ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:-

“ነፍሴ በእጁ በሆነው ይሁንብኝ! በመልካም ልታዙ ነው፣ ከመጥፎም ልትከለክሉ ነው፣ ይህ ካልሆነ ግን አላህ ከርሱ ዘንድ የሆነን ቅጣት ሊልክባችሁ ይቀርባል፣ ከዛም ትለምኑታላችሁ እሺ ብሎ ልመናችሁን አይቀበላችሁም!።” ኢማሙ አሕመድ በሙስነዳቸውና ትርሚዚይ በሱነናቸው የዘገቡት ሲሆን አልባኒ በሶሂህ አልጃሚዕ ሀሰን ብለውታል።

አሁን ካለንበት ተጨባጭ አንፃር ይህን ሀዲስ መለስ ብሎ ትኩረት ሰጥቶ ማስተንተኑ ለመንቃት ይበጃል!!

አላህ ከልብ የርሱን ፊት ፈልገው፣ የአላህን ዲን (ሀቅን) የበላይ ለማድረግ ብለው ስሜታቸውን ወደ ኋላ አሽቀንጥረው ጥለው ወደ አላህ ከሚጣሩ ሰዎች ያድርገን!!።
✍🏻ኢብን ሽፋ [Ibn Shifa - text]

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa


📚ለሱኒይዎች ብቻ 💐💐💐💐 dan repost
በጠም የምየሰዝን ነገር አብዛሃኛው ሰዎች በሶሸል ሚዲያ ብዚ ሆኖወል

ግን ቁርኣኑን መቼ ነው የምነነባው
?መቼ ነው የምንቀረው ?
መቼነውስ የምነስተነትነው

ግዜያችን ሁል በሶሸል ሚዲያ ከጨረስነው

መቼ ነው የምነስተናትነው ሀቂቃ ከበድ ነው


ብዚ ከሆንን አይቃር ለዱኒያም ለአኼራም መልካም ነገር በለባት ለይ መሆን አላብን

በተለይም ደሞ ከኔ ጀምሮ ምንም በማይጠቅም ኮማንት ለይ ግዜያችንን የምነባክን ሰዎች እንዲሁም የለ እውቀት እየፃፍን ግዜያችንን የምነባክን ሰዎች አሏህን እንፍረ
ሀቂቃ የምንቆጭበት ቀን ይማጠል የ ቀን ከማምጣቱ በፊት ግዜያችንን በአግባቡ እንጠቀምባት


ከአሏህ ጋር ተደብቀን ዱዓ ና ዝክር እንዲሁም ቁርኣንን የምነስተነትንባት ሰዓት ልኖረን ይገባል


وَقَالَ الرَّسُولُ يَا رَبِّ إِنَّ قَوْمِي اتَّخَذُوا هَٰذَا الْقُرْآنَ مَهْجُورًا

መልክተኛውም «ጌታዬ ሆይ! ሕዝቦቼ ይህንን ቁርኣን የተተወ ነገር አድርገው ያዙት» አለ፡፡


የሱና ዑለማዎች እንዲህ ይለሉ ግዜ ከወርቅ በለይ ነው ምክንያቱም ወርቅ ብጠፈም ተገዝቶ ይገኛል

ግዜ ግን አይገኝም

ይሄ ማለት ትለትናን መልሰን ማምጣት አንችልም ስለዚህ

አሏህ ሱብሃናው ወተዓላ ጊዜያቻውን በመልካም ነገር ለይ ከምየሰልፉ ውድ በሮቹ የድርገን

✍ٱم عثيمين

https://t.me/umusaymen


بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ

الأخوة المشتركين حفظكم الله ونفعنا وإياكم بما نسمع ونقول

🔖 የቻናላችን አባል ለሆናችው ወንድሞች አላህ ይጠብቃችሁ፣ አላህ በምንሰማውና በምንናገረው ነገር ተጠቃሚዎች ያድርገው።

مسألة يجب التنبيه عنها ألا وهي صور ذوات الأرواح تساهل فيها كثير من الناس حتى كادت تكون من المباحات وإذا أنكرها أحد من الدعاة إلى الله رموه بالتشدد والمتخلف وووو إلخ…

⚠️ እዚህ ቦታ ላይ ነቃ ማለት የሚያስፈልገው ጉዳይ አለ እርሱም ነፍስ/ሩሕ ያለው ነገራቶችን ፎቶ ማንሳት ነው። ብዙሃን ሰዎች ችላ ያሉት ነገር ሆነዋል ልክ እንደ ሐላል/የተፈቀደ ነገር ተደርጓል። ይባስ ብሎም አንድ ዳዒ (ወደ አላህ ተጣሪ) የሆነ ሰው ጉዳዩን ሲቃወም አንተ አጥባቂ፣ አንተ አክራሪ አንተ ያልሰነጠልክ! ወዘተ ይባላል ።

لهذا لزم علينا أن نبين خطر هذه المعصية وشؤمها على الفرد والمجتمع وعظم جرمها وأول معصية كانت سبب الشرك في الأرض.

🚫 ለዚህም ሲባል የወንጀሉን አደገኝነት ብሎም በተናጠልም ይሁን በማህበረሰብ ላይ ያለውን ጉዳት መግለጹ በእኛ ላይ የግድ ይሆናል። እንደገና ከጉዳቱ ዋነኛው ምድር ላይ በአላህ ማጋራት (ሽርክ) የተባለው ለመጀመርያ ግዜ የተከሰተው በዚሁ ወንጀል ምክንያት መሆኑ ነው።

أخي الغالي : صور ذوات الأرواح محرمة بالكتاب والسنة.

👌 ውድ ወንድሜ ሆይ!! ነፍስ/ሩሕ ያለችውን አካላት ፎቶ ማንሳትም ሆነ መነሳት በቁርኣን በሐዲስ የተከለከለ ነው።

يقول المصطفى محمد ﷺ : ((لاتدخل الملائكة بيتا فيه كلب ولا صورة)) متفق عليه

▪️ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል «ፎቶ እና ውሻ ያለበት ቤት መላኢኮች አይገቡም።»

قال ﷺ ((إن أشدّ الناس عذاباً عند الله يوم القيامة المصورون))متفق عليه

▪️ነብያችን ﷺ «የቂያማ ቀን ቅጣት የሚበረታባቸው ፎቶ አንሺዎች ናቸው» ብለዋል።

قال ﷺ : ((كل مصور في النار، يجعل له بكل صورة صورها نفساً، فتعذبه في جهنم)) متفق عليه

▪️ነብያችን ﷺ «ፎቶ/ስዕል አንሺዎች የእሳት ሠዎች ናቸው በሳሉት ስዕል ልክ ነፍስ ይበጅላቸውና ጀሀነም ውስጥ ይቀጡበታል» ብለዋል።

وفي ه‌َـَْـُذآ الباب أكثر من سبع عشر حديثا في تحريم التصوير لا يتسع المقام لذكرها ولكن خير الكلام ماقل ودل

♻️ በዚህ ዙሪያ ከ17 ሐዲሶች በላይ ነው የመጡት ነገር ግን ያን ሁሉ መጥቀሱ ጽሁፉ ይረዝማል ተብሎ ነው። ሆኖም ጥሩ ንግግር ማለት አጠር ብሎ ያመላከተ ነው።

ومن هنا أنبه الأخوة المشتركين بحذف خلفياتهم التي فيها صور ذوات الأرواح سواء من ءادمي أو حيوان أو غير ذلك

▪️በዚሁ አጋጣሚ ታዳሚ ለሆኑ አካላት የምናስታውሰው ነገር ቢኖር ፕሮፋይላቸውን ነፍስ/ሩሕ ፎቶ (የሰው ልጅ ፣ የእንስሳት ሌላም ቢሆን) ያደረጉ ወንድሞች ፎቶውን እንዲያጠፉት ነው።

وعليهم أن يتقوا الله ويتركوا فتاوى أهل الضلال في مسألة التصوير وكذلك زلات أهل العلم ويأخذ بالدليل ويحذف الصور .

▪️አላህን መፍራት አለባቸው፣ በፎቶ ዙሪያ የጥመት ባልተቤቶችን ፈትዋ፣ እንዲሁም ኡለማዎች ሆነው በዚህ ጉዳይ ላይ በተሳሳቱበት ፈትዋ መቀበል የለባቸውም መረጃን በመያዝ ፎቶን ማጥፋት ነው ያለባቸው።

ونحن م‌ـــِْن هنا نبرأ إلى اللّـه من صور ذوات الأرواح بعد هذا المنشور قال الله عز وجل (لَّسْتَ عَلَيْهِم بِمُصَيْطِرٍ)

▪️እኛ ከዚህ መግለጫ ቡኃላ ነፍስ ካለው ፎቶ ወደ አላህ ጠርተናል። አላህም እንዲህ ብሏል:-

(لَّسْتَ عَلَيْهِم بِمُصَيْطِرٍ)

"በእነርሱ ላይ ተሿሚ (አስገዳጅ) አይደለህም፡፡"
https://t.me/AbumunzirAbduselam


Abu mahir lbnu kedir dan repost
ወላሂ ስልጣን ጠላሁ
ሱበሃነላህ የመንግስት ወንበር ጠላሁ
ስንት የሱንና ኡስታዝ ዳዒ ሼይኽ ነው ብለን ያመናቸው ሰዎች በስልጣን በወንበር ፍለጋ ከመንሀጅ መንገድ ወጡ
ስልጣንና ወንበር ከያዙ በኋላ ሱንናን ለማጥፋት ሌት ቀን እየለፉ ።
ኣላሁኣክበር ኣላሁኣክበር
ወላሂ ወተላሂ ወቢላሂ ስላጣን ወንበር ጠላሁ


ሱንና ከማጠፋ ኣሁኑኑ እራሴ ከዚህ ኣለም ልጥፋ

https://t.me/Abumahiraselefiy
https://t.me/Abumahiraselefiy


ጀግና ሴቶች dan repost
🟣 ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም
=============================

የፊታችን እሁድ ጥር 22/2014 እነሞር ወረዳ ጋርባዶ ቀበሌ አጋታ መንደር ሙሃጅር መስጂድ ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል ።

በእለቱ ተጋባዥ እንግዶች

1– ሸኽ ዐ/ሐሚድ አልለተሚ
2 – ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን
3 – ኡስታዝ ባህሩ ተካ

አላህ ይጠብቃቸው

በዚህ እለት በአላህ ፈቃድ አጋታ መንደር በተውሒድና ሱና ደምቃ ትውላለች ።


https://t.me/Abdulham


《 ከውስጥም ከውጭም ሰለፍይ ልትሆን ግዴታ ነው ‼️》

ድንቅ ምክር ከታላቁ ኢትዮጵያዊ
ኣሊም አንደበት
ከሸይኽ ሙሀመድ አማን አልጃሚይ

🟢ሙስሊም ግልፅ ሊሆን ግድ ነው።

🟢 እራስህን ማከፋፈል ይቅርብህ።

🟢ቀጥተኛው መስመር ላይ ፅና።


🎤ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊያ)

http://t.me/Abuhemewiya


አቡ ኑህ (ኢብኑ አብድልሀዲ~ አስ–ሰለፊይ) dan repost
✅ ሰለፍይነት መች ነው የሚረጋገጠው?

‏يقول العلامة ربيع المدخلي حفظه الله :

" لا تتحقق السَّلفيَّة والسُّنيَّةُ فِي أحد حتَّى يفارق أهل البدع والتَّحَزُّب قلباً وقالباً، ويلتزم بِمَا كان عليه السَّلَف الصَّالِح ظاهراً وباطناً، عقيدةً ومنهجاً، قولاً وعملاً، عبادةً وأخلاقاً، معاملةً وسياسةً "
مجموع الردود (ص٣٧٥)

🔹ታላቁ ዓሊም ሸኽ ረቢዕ አል መድኸሊይ – ሐፉዘሁላሁ – እንዲህ ይላሉ : –
" ሰለፍይነትና ሱንይነት አይረጋገጥም አንድ ሰው የቢዳዓ ባልተቤቶችንና ቡድንተኝነትን በልቡም በቀልቡም እስከ ሚለይ ድረስና , በውስጡም በላዩም ፣ በዐቂዳም በሚንሀጅም ፣
በንግግርም በተግባርም ፣ በስነምግባርም በአምልኮም, በመኗኗርም ሆነ በማስተናበር ሰለፎች በነበሩበት ጎዳና ላይ እስከ ሚሆን ድረስ "
http://t.me/bahruteka


ሁልም ሰው ዘንድ የምትወደድ ከሆንክ ራስህን ፈትሽ

https://t.me/UmuAbdurehmann


" ዓብዱረህማን ዑመር" dan repost
እኔ ሱፍይ ነኝ የሚለው ሱፍዩ/አህባሹ ዶክተር ጀይላኒ፦

ኢልያስ አህመድ ተመልሷልና በትግስት ጠብቁ እንጅ ሌሎችም ይመለሳሉ ብሎ የዛሬ አራት (4) እና አምስት (5) ዓመት የሰጠወን መግለጫ ሳስታውስ

አሁንም ሁለተኛ መግለጫው ላይ፦
እነ ሳዳትና እነ ኢብኑ ሙነውርም ተመልሰዋልና አሁንም ሌሎችንም በትግስት ጠብቁ ብሎ እንዳይናገር ፈራሁኝ።

ኧረ ይሄን አጥፊ ቶሎ አላህ ይምራው ወይም ከምድር ያጥፋው ሀገራችንን ገደላትኮ

@Abdurhman_oumer




ጀግና ሴቶች dan repost
ማስታወሻ

👉ስለሀገራችን ሙመይዓዎችና ደጋፊዎቻቸው ችግሮች ለማጥናት ጥረት አድርገናል።

👌ሸይኽ አብዱልሃሚድ፣ ሸይኽ ሀሰን ገላው እና ሸይኽ ሁሲይን ወዘተ… የሰጡትን ፈታዋና ማብራሪያዎች ተከታትለናል።በታማኝ ኡስታዞች የተሰጡ ትምህርቶችም በጣም ጠቅመውናል። አፍራሽ ተግባሮቻቸውም ሲጋልጡ
በመረጃ አሳምነውናል።

በዘመኑ የተመዩዕ ወስዋስ የተለከፈ ግን ምንም መረጃ አያሳምነውም።

http://t.me/Abuhemewiya


አድስ ወሳኝ እና ጣፋጭ ሙሓደራ
=========================

👌 በሰለፎች መንገድ እንጓዝ

🎤 ውድ ወንድማችን ሱልጣን ( ሀፊዘሁሏህ )

✔️ የሙመዪዓዎች ሴራ በወራቤ እና በስልጢ ያለው ሁኔታ ተብራርቶበታል
✔️ የሸይኽ ኤልያስ ችግር ተብራርቶበታል
✔️ የዶ/ር ጀይላን ችግር ተዳስሶበታል

👌 وأرجو من الإخوة السلفيين الذين عندهم شيئ من عدم الوضوح لقواعد المميعة أن يستمعوا إلى هذه المحاضرة القيمة ( شيخ حسين السلطي )

ክፍል ሶስት

👍 ወራቤ ዳሩል ሂጅረተይን
መስጂድ የተደረገ ሙሓደራ

✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Jebrilsultan

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

191

obunachilar
Kanal statistikasi